KALANDRAS

kalandras
ይህ ካላንድራስ ነው !!

ካላንድራስን ከታች በተቀመጡት ሊንኮች የሚያመችዎትን በመምረጥ ያድምጡ!!

Episode 12 : ቃልኪዳን ታደሰ – ክፍል 2 KALANDRAS

ቃልኪዳን ታደሰ በሙያዋ አርኪቴክትና የኢንቴሪየር ዲዛይን ባለሙያ ስትሆን ከካላንድራስ ጋር በነበራት የመጀመሪያው ክፍል ቆይታችን በህይወት ዘመኗ ስለገጠሙዋት ሁነቶች፣ ስለ ህይወት ተሞክሮዋ እንዲሁም ስለቤተሰቦቿና ልጅነቷ እየተጨዋወትን ውብ ቆይታ አድርገናል። ከቃልኪዳን ጋር የነበረን ቆይታ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ሲሆን ብዙ ረብ ያላቸው ቁም ነገሮችን ከዳሰስንበት ዘለግ ያለ ጭውውታችን ስለስራዋና ከስራዋ ጋር ስለተያያዙ ጉዳዮች ያወጋንበት ሁለተኛው ክፍል እነሆ። ይህንን ክፍል አዳምጣችሁ ስታበቁ እንደተለመደው አስተያየታችሁን በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ብትልኩልኝ ምስጋናዬ የላቀ ነው። ካላንድራስን ከወደዳችሁት እና ሌሎች በርካቶች ቢሰሙት የሚበጅ ነው የምትሉ ከሆነ ለወዳጆቻችሁ በማጋራት ወይም ሼር በማድረግ እንዲሁም እና spotify, Apple podcast, Google podcast, Teraki Appን ተጠቅማችሁ የምታዳምጡ ከሆነ RATE በማድረግ እና REVIEW በመጻፍ ልታግዙኝ ትችላላችሁ።
  1. Episode 12 : ቃልኪዳን ታደሰ – ክፍል 2
  2. Episode 11 : ቃልኪዳን ታደሰ – ክፍል 1
  3. Episode 10 : የፍላጎት ተዋረድ እና የሰው ልጅ ባህርይ (ከሔኖክ ጋር)
  4. Episode 9 : ሌላ ሰው – አዲስ መንገድ (Aida Abdella)
  5. Episode 8: ስንት አየሁ? 🤔 / Sintayehu
  6. EPISODE 7 : ኢትዮጵያዊነት / Being Ethiopian?
  7. EPISODE 6 : ቆይታ ከገጣሚ ዮሐንስ ሞላ ጋር
  8. Episode 5 : Feminism? 🤔
  9. Episode 4 : ሃይማኖት (Religion – How we see it?)
  10. Episode 3: ሰርፀ ፍሬስብሃት – የዚህ ዓለም ትርጉም ፤ የሰው ልጅ