
- ፍሬው ሃይሉ – እየተኙ ነቁ
ድርሰት እና ቅንብር – ፍሬው ሃይሉ - ሙሉቀን መለሰ – ሄደች አሉ
ሙዚቃ ቅንብር – ግርማ በየነ
3.አለማየሁ እሸቴ – ተረድቼዋለሁ
ሙዚቅ ቅንብር – ግርማ በየነ
ዜማና ግጥም ድርሰት – አለማየሁ እሸቴ
- ተስፋማርያም ኪዳኔ – ህይወቴ
ቅንብር ተስፋማርያም ኪዳኔ
ድርሰት – ባህታ ገብረህይወት - ሰይፉ ዮሃንስ – ትዝታ
ሙዚቃ ቅንብር – ሶል ኤኮስ ባንድ
6.አለማየሁ እሸቴ – አልተለየሽኝም
ሙዚቃ ቅንብር – ግርማ በየነ
ግጥምና ዜማ – አለማየሁ እሸቴ
- ሙላቱ አስታጥቄ – ጉብልዬ
ሙዚቃ ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ
ድርሰት – የህዝብ - ማህሙድ አህመድ – ትዝታ
ሙዚቃ ቅንብር – አይቤክስ ባንድ
ድርሰት – ማህሙድ አህመድ - አለማየሁ እሸቴ – ማን ይሆን ትልቅ ሰው
ሙዚቃ ቅንብር – ግርማ በየነ
ዜማና ግጥም – አለማየሁ እሸቴ - ተስፋማሪያም ኪዳኔ – ትዝታ
ሙዚቃ ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ
ድርሰት – የህዝብ - ምኒልክ ወስናቸው – ትዝታ
ሙዚቃ ቅንብር – ኦልስታር ባንድ
ድርሰት- ምኒልክ ወስናቸው እና የህዝብ - ጌታቸው ካሳ – ትዝታ (ዝግ ያለ)
ሙዚቃ ቅንብር እና ቅጂ – ሸበሌስ ባንድ - ጌታቸው ካሳ – ትዝታ (ፈጠን ያለ)
ሙዚቃ ቅንብር እና ቅጂ – ሸበሌስ ባንድ
እነዚህ ሁሉም ሙዚቃዎች የተሰሩት እና በሸክላ ተቀድተው ለህዝብ የደረሱት ከ1962-66 አ.ም ባሉት 4 አመታት ውስጥ በአምሃ ሬከርድስ (አምሃ እሸቴ) አማካይነት ሲሆን ሁዋላ ላይ በፍራንሴስ ፋልሴቶ ተሰብስበው በዚህ 10ኛው የኢትዮጲክስ የሙዚቃ ሰንዱቅ ላይ ሊወጡ ችለዋል:: በቁጥር 2,3,4,6,10 እና 11 ላይ ያሉት ሙዚቃዎች ደግሞ የተቀዱት (ሙዚቃ ጨዋታ) በኦል ስታር ባንድ ነው:: ኦል ስታር ባንድ በ1962 አ.ም ከሶል ኤኮስ እና ራስ ሆቴል ባንድ በተውጣጡ ሙዚቀኞች የተመሰረተ የሙዚቃ ባንድ ሲሆን ለ2 አመታት ያክል ማለትም ከተመሰረተበት 1962 እስከፈረሰበት 1964 ድረስ በርካታ ሙዚቃዎችን በተለይም ከአለማየሁ እሸቴ እና ምኒልክ ወስናቸው ጋር በመስራትና ቅጂዎችን በማውጣት የተወደደና የታወቀ ግሩም ባንድ ነበር::
የኦል ስታር ባንድ ሙዚቀኞች የነበሩት
ግርማ በየነ – ሙዚቃ ቅንብር, ፒያኖ
ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ – ቤዝ
ታምራት (ጆሮ) ፈረንጅ – ትራምፔት
ታምራት ከበደ – ድራም
ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም – ሊድ ጊታር
ተስፋማሪያም ኪዳኔ – ሳክስፎን
Leave a comment