
- ግርማ በየነ- እኔ ነኝ ባይ ማነሽ
ቅንብር እና ፐርከሽን – ሙላቱ አስታጥቄ
ግጥም – ጌታቸው ደገፉ
ድርሰትና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሳክስፎን – ተስፋማሪያም ኪዳኔ - ማህሙድ አህመድ – ማር ጠብ ይላል ካፍሽ
ቅንብር – ዘ ኢኩዌተርስ
ግጥምና ዜማ – ተፈራ ወልደሚካኤል - አያሌው መስፍን ሃሳቤ
ግጥምና ድርሰት – አያሌው መስፍን
4.አለማየሁ እሸቴ – ጭሮ አዳሪ ነኝ
ድራምስ – ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን
ሊድ ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
ግጥምና ሙዚቃ ድርሰት – አለማየሁ እሸቴ
ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሳክስፎን – ተስፋማሪያም ኪዳኔ
ትራምፔት – ታምራት (ጆሮ) ፈረንጅ - አለማየሁ እሸቴ – ብቻዬን ተጎዳሁ
ድራምስ – ታምራት (ሎቲ) ከበደ
ሊድ ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
ግጥምና ሙዚቃ ድርሰት – አለማየሁ እሸቴ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሳክስፎን – ፈቃደ አምደመስቀል እና ተስፋማሪያም ኪዳኔ - ባህታ ገብረ ህይወት – ተሳሳተኝ እኮ
ቤዝ – ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
ድራምስ – ተክሌ*
ሊድ ጊታርብ- ብርሃኔ (ሙጬ)
ግጥምና ሙዚቃ ድርሰት – ባህታ ገብረ ህይወት
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሳክስፎን – ሃብተ ሚካኤል*
ትራምፔት – ሽመልስ በየነ - ባህታ ገብረህይወት – ጊዜ
ቤዝ – ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
ድራምስ – ተክሌ*
ሊድ ጊታር – ብርሃኔ (ሙጬ)
ግጥም – ገብረአብ ተፈራ
ሙዚቃ ድርሰት – ባህታ ገብረህይወት
ሙዚቃ ቅንብርና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሳክስፎን – ሃብተ ሚካኤል* - ለማ ደምሰው – አስታውሳለሁ
ባሪቶን ሳክስ – ጥላሁን ዳዳ
ቤዝ – ዳቤሳ ገብረስላሴ
ድራምስ – ሙሉጌታ ታመነ
ግጥም ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ለማ ደምሰው - ለማ ደምሰው – አድራሻሽ ጠፋብኝ
ቤዝ – ዳቤሳ ገብረስላሴ
ድራምስ – ተማረ ሃረጉ
ሊድ ጊታር – አለማየሁ እሸቴ
ግጥም ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ለማ ደምሰው
ቴነር ሳክስፎን – ስዩም ገብረየስ
ትራምፔት – ተካ ወልደማርያም - ለማ ደምሰው – ለዘላለም ኑሪ
ቤዝ – ዳቤሳ ገብረስላሴ
ድራምስ – ተማረ ሃረጉ
ግጥም ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ለማ ደምሰው
ቴነር ሳክስፎን – ስዩም ገብረየስ
ትራምፔት – ተካ ወልደማርያም - ተስፋማርያም ኪዳኔ – የተስፋ ትዝታ (በመሳሪያ የተቀነባበረ)
ድራምስ – ተስፋ ዘማርያም
ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
ፐርከሽን – ሙላቱ አስታጥቄ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሳክስፎን – ተስፋማርያም ኪዳኔ
ድርሰት – ተስፋማርያም ኪዳኔ - ሳሙኤል በላይ – አይኖችሽ ይረፉ
ቅንብር – ተሾመ ሲሳይ
ድርሰት – ሲራክ ታደሰ - ሳሙኤል በላይ – ቀረሽ እንደዋዛ
ግጥም – ሳሙኤል በላይ
ድርሰት እና ሙዚቃ ቅንብር – ተሾመ ሲሳይ - ግርማ በየነ – ሴት አላምንም
ቅንብር እና ቫይብራፎን – ሙላቱ አስታጥቄ
ግጥም ሙዚቃ ድርሰት እና ፒያኖ – ግርማ በየነ - ግርማ በየነ – ይበቃኛል
- ግጥምና ሙዚቃ ድርሰት – ባህታ ገብረ ህይወት
ፐርከሽን – ሙላቱ አስታጥቄ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
- ግርማ በየነ – እንከን የሌለብሽ
ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ
ግጥም – ጌታቸው ደገፉ
ሙዚቃ ድርሰት – ግርማ በየነ
ሳክስፎን – ተስፋማርያም ኪዳኔ - ጌታቸው ካሳ – ብቻዬን ተክዤ
- አለማየሁ እሸቴ – አፈር ይመኝሻል
ቤዝ – ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
ድራምስ – ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን
ሊድ ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
ግጥምና የሙዚቃ ድርሰት – አለማየሁ እሸቴ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሳክስፎን – ተስፋማርያም ኪዳኔ
ትራምፔት – ታምራት (ጆሮ) ፈረንጅ - አለማየሁ እሸቴ – እስከጊዜው በርቺ
ድራምስ – ታምራት (ሎቲ) ከበደ
ሊድ ጊታር – ብርሃኔ (ሙጬ)
ግጥምና ሙዚቃ ድርሰት – አለማየሁ እሸቴ
ሳክስፎን – አበበ ካሳ እና ፈቃደ አምደመስቀል - አለማየሁ እሸቴ – አያልቅም ተደንቆ
ቤዝ – ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
ድራምስ – ታምራት (ሎቲ) ከበደ
ሙዚቃ ቅንብር እና ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
ግጥምና ሙዚቃ ድርሰት – አለማየሁ እሸቴ
ፒያኖ – ግርማ በየነ - አለማየሁ እሸቴ – Honey Baby
- ድራምስ – ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
ግጥምና ሙዚቃ ድርሰት – አለማየሁ እሸቴ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሳክስፎን – ተስፋማርያም ኪዳኔ
ትራምፔት – ፈለቀ ኪዳኔ
በነገራችን ላይ ይህ የኢትዮጲክስ ቁጥር 8 አልበም የጊዜውን የሙዚቃ መልክ በደምብ አድርጎ የሚገልጥ የዘመኑን ሁሉንም አይነት ቅጦች የያዘ የሙዚቃ ሰንዱቅ ነው:: ጃዝ ሶል ፖፕ እና እንደ ፈንክ ያሉትን ሁሉንም የሙዚቃ ዘውጎች ለመዳሰስ የሞከረ ስብስብ ነው:: Swinging addis የሚለውን ስም ያገኘውም ከዚህ በመነሳት ይመስለኛል::
Leave a comment