Either/Orchestra ‎– Éthiopiques 20: Live In Addis

1–2 minutes

To read

Either/Orchestra ‎– Éthiopiques 20: Live In Addis

A1-አምላክ አቤት አቤት
ድርሰት – ተሾመ ሲሳይ
A2- ሙዚቃዊ ስልት
ድርሰት – ግርማ በየነ
A3- ፍቅር አይደለም ወይ
ድርሰት – አያሌው መስፍን
A4- አልቻልኩም
ድርሰት – አፈወርቅ ዮሃንስ
A5- የዘመድ የባእድ
ድርሰት – አቡበከር አሽቄ እና ተሾመ ምትኩ
A6- ሶል ትዝታ
ድርሰት – ሚካኤል በላይነህ እና የህዝብ
B1- እዬዬ
ድርሰት – ነስሲስ ናልባንዲያን
B2- አንቺም እንደሌላ
ድርሰት እና ድምፅ – ባህታ ገብረህይወት
B3- ከሴት እሱዋ ብቻ
ድርሰት – የሸዋሉል መንግስቱ
B4- ባቲ (መግቢያ በቤዝ ብቻ)
B5- ባቲ
ድርሰት – የህዝብ
ድምፅ ፀደኒያ ገብረማርቆስ
B6- ሽለላ
ድርሰት – ጌታቸው መኩሪያ
B7- እምቢ ባለ
ድርሰት – ማህሙድ አህመድ

ይህ አልበም የተቀረፀው አዲስ አበባ በጥር 12 ቀን 1996 አ.ም ኢይዘር ኦርኬስትራ የሙዚቃ ፌስቲቫል ላይ ለመሳተፍ ወደ ኢትዮጵያ በመጡ ወቅት ነው::

ሙዚቀኞቹ ደግሞ
ቤዝ – Rick McLaughlin
ድራም – Harvey B. Wright
ፍሉት – Henry Cook
ፐርከሽን እና ኮንጋ – Vicente Lebron
ፒያኖ – Greg Burk
ሳክስፎን – ጌታቸው መኩሪያ Henry Cook, Jeremy Udden እና የባንዱ መስራችና መሪ የሆነው Russ Gershon
ትሮምቦን – Joel Yennior
ትራምፔት – Colin Fisher እና Tom Halter
ፕሮዲውሰር – Francis Falceto እና Russ Gershon
ሙዚቃ ቅጂ (ሳውንድ ኢንጂነር) – Luke Wasserman
ማስተሪንግ – Wilfrid Harpaillé

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.