
- ካባሉላ ቆሳ- ፆርማ
ድምፅ እና ክራር – ካባሉላ ቆሳ - ኩሴ ጉይባዳ – ስያሜ ያልተሰጠው
ዋሽንት – ኩሴ ጉይባዳ - ታደሰ ደያሳ ዋታትራ
ድምፅ እና ክራር – ታደሰ ደያሳ - የአርቲስቱ ስም የማይታወቅ – ፓርጋ
ህብረ ዝማሬ - ሮቢሻ ወገጊራ
ክራር – ሮቢሻ ወገጊራ - ካባቻሬ ጂራቶ – ቲማ ቆሎ
ድምፅ እና ክራር – ካባቻሬ ጂራቶ - ካሃኖ – ሆጳ
ደወል እና ድምፅ – ካሃኖ - ኮሰያ ጋመቾ – ታንሳ
ድምፅ እና ክራር – ኮሰያ ጋመቾ - ካባቻሬ ጂራቶ – ኦያዮ
ድምፅ እና ክራር – ካባቻሬ ጂራቶ - ታደሰ ጠሊያ – ካምፓሉቱ
ድምፅ እና ክራር – ታደሰ ጠሊያ - አርቲስቱ የማይታወቅ – ኪርባ ዮቃ
- አርቲስቱም ሆነ የሙዚቃው አርእስት ያልታወቀ
- ሮቢሻ ወገጊራ – ስያሜ ያልተሰጠው
ክራር – ሮቢሻ ወገጊራ - ካራቾ ታዬ – ታንሳ
ድምፅ እና ክራር – ካራቾ ታዬ
- ታምሩ ትዛርጌ
ዋሽንት – ታምሩ ትዛርጌ - ታደሰ ደያሳ
ድምፅ እና ክራር – ታደሰ ደያሳ - ታደሰ ጠሊያ እና ጃንካራ – ፆርማ
ድምፅ እና ክራር እና ፐርከሽን – ጃንካራ እና ታደሰ ጠሊያ - ሳጎያ ጂዋ – ፆርማ
ድምፅ እና ክራር– ሳጎያ ጂዋ - ቻንጋራ – ታንሳ
ድምፅ እና ክራር – ቻንጋራ - ኣሪማ ሺንጎዳ – ሶንጎ ጋዋዲ
ድምፅ እና ክራር – ኣሪማ ሺንጎዳ - ሆይሬ ካታኖ – ስያሜ ያልተሰጠው
ዋሽንት – ሆይሬ ካታኖ - ሮቢሻ ወገጊራ – ስያሜ ያልተሰጠው
ድምፅ እና ክራር – ሮቢሻ ወገጊራ - ካባሉላ ካሳ – ዳሌትያ
ድምፅ እና ክራር– ካባሉላ ካሳ
*ማስታወሻ
የዚህ አልበም ቀረፃ የተካሄደው በኮንሶ ማህበረሰብ ለሃዘን እና ደስታ እንዲሁም በግብርና ስራ ላይ የሚዘፈኑ በአይነታቸው ለየት ያሉ ዘፈኖችን (Konso folk songs) ለማካተት ታስቦ ሲሆን ሙዚቀኞቹም professional ሳይሆኑ መደበኛ ስራቸው ሌላ ሁኖ ነገር ግን በማህበረሰቡ ውስጥ ያሉ የህዝብ እንጉርጉሮና ጨዋታዎችን ማንጎራጎር እና ባህላዊ መሳሪያዎችንም መጫወት የሚችሉ (local musicians) ናቸው:: ለዚህም ነው ብዙ ሙዚቃዎች ስያሜ የሌላቸው:: ስም ሳይሰጣቸው ማህበረሰቡ በልምድ እና ከትውልድ ትውልድ ሲጫወታቸው የኖሩ በመሆናቸው::
ቅጂው የተከናወነው በኮንሶ ዞን ከመስከረም 1992 እስከ የካቲት 1993 ባለው ጊዜ ሲሆን ሙዚቃዎቹ የተቀረፁት ደግሞ በኢትዮጵያዊቱ አለሚቱ አበበና በጣሊያናዊው የሙዚቃ ተመራማሪ Enrico Castelli አማካይነት ነው:: እነዚህ ሙዚቃዎች መጀመሪያ ላይ ሲቀረፁ ለጥናትና ምርምር ስራዎች የነበረ ቢሆንም ሁዋላ ላይ ግን በፍራንሴስ ፋልሴቶ አማካይነት የኢትዮጲክስ የሙዚቃ አልበሞች ስብስብ ላይ ሊካተቱ ችለዋል::
Leave a comment