Éthiopiques 13: Ethiopian Groove – The Golden Seventies

1–2 minutes

To read

Éthiopiques 13: Ethiopian Groove – The Golden Seventies
  1. አለማየሁ እሸቴ – ታሻማናለች
    ሙዚቃ ጨዋታ – ሸበሌስ ባንድ

2.ሺሩት በቀለ – እውነተኛ ፍቅር
ሙዚቃ ጨዋታ – የፖሊስ ኦርኬስትራ
ሙዚቃ ቅንብር – ንጉሱ ዳኜ

  1. ስዩም ገብረየስ – እኔ መች ትርፍ ፈለግሁ
    ሙዚቃ ጨዋታ – ዋልያስ ባንድ
  2. አለማየሁ እሸቴ – ወደድኩ አፈቀርኩሽ
    ሙዚቃ ጨዋታ – ሸበሌስ ባንድ
    ሙዚቃ ቅንብር – ግርማ በየነ
  3. ታምራት ፈረንጅ – አንቺን ያገኙ እለት
    ሙዚቃ ጨዋታ – ሰንሴሽን ባንድ
  4. ስዩም ገብረየስ – ሙዚቃ ሙዚቃ
    ሙዚቃ ጨዋታ – ዋልያስ ባንድ
  5. ብዙነሽ በቀለ – አትራቀኝ
    ሙዚቃ ጨዋታ – ዳህላክ ባንድ
    ሙዚቃ ቅንብር – ተዘራ ሃይለሚካኤል
  6. ሙሉቀን መለሰ – የምንጃር ሸጋ
    ሙዚቃ ጨዋታ – ዳህላክሸበሌስ ባንድ
    ሙዚቃ ቅንብር – ጥላዬ ገብሬ
    ግጥምና ዜማ – የሸዋሉል መንግስቱ
  7. ዋሊያስ ባንድ – ሙዚቃዊ ስልት
    ሙዚቃ ቅንብር – ግርማ በየነ
  8. ሙሉቀን መለሰ – ጀመረኝ
    ሙዚቃ ጨዋታ – ዳህላክ ባንድ
    ሙዚቃ ቅንብር – ጥላዬ ገብሬ
    ግጥምና ዜማ – የሸዋሉል መንግስቱ

11.አያሌው መስፍን – ፍቅር አይደለም ወይ
ሙዚቃ ጨዋታ – ጥቁር አንበሳ ባንድ
ሙዚቃ ቅንብር – አያሌው መስፍን

  1. ታምራት ፈረንጅ – ያ ጃሌቶ
    ሙዚቃ ጨዋታ – ሰንሴሽን ባንድ
  2. ብዙነሽ በቀለ – ትግል ነው
    ሙዚቃ ቅንብር – ተዘራ ሃይለ ሚካኤል

14.አያሌው መስፍን – ጉድ አደረገችኝ
ሙዚቃ ጨዋታ – ጥቁር አንበሳ ባንድ
ሙዚቃ ቅንብር – አያሌው መስፍን

  1. አያሌው መስፍን – ገዳዎ
    ሙዚቃ ጨዋታ – ጥቁር አንበሳ ባንድ
    ሙዚቃ ቅንብር – አያሌው መስፍን
  2. አሰለፈች አሽኔ እና ጌጤነሽ ክብረት – መቼ ነው
    ሙዚቃ ጨዋታ – የመከላከያ ኦርኬስትራ ባንድ
    ሙዚቃ ቅንብር – ተሾመ ሲሳይ
  3. አሰለፈች አሽኔ እና ጌጤነሽ ክብረት – አቤት አቤት
    ሙዚቃ ጨዋታ – የመከላከያ ኦርኬስትራ ባንድ
    ሙዚቃ ቅንብር – ተሾመ ሲሳይ

*ማስታወሻ


በዚህ አልበም ላይ የተካተቱት ሁሉም ሙዚቃዎች ከ1965 አ.ም እስከ 1969አ.ም ባለው ዘመን የተሰሩ ናቸው::
በዚህ አልበም 8ኛው ቁጥር ላይ የተጠቀሰው ሙዚቃ (ሙሉቀን መለሰ – የምንጃር ሸጋ) ትክክለኛው ስሙ “በኔ ሞት” ሲሆን ነገር ግን የአልበሙ ሽፋንም ሆነ ሲዲው ላይ በስህተት “የምንጃር ቆንጆ” ተብሎ ተቀምጦ እናገኘዋለን::
በነገራችን ላይ እነዚህ ሁሉም ሙዚቃዎች ታትመው ለህዝብ የደረሱት በካይፋ ሬከርድስ (አሊ አብደላ ካይፋ) አማካይነት ነው:: በዘመኑ ካይፋ ሬከርድስ ማለትም ከ1965 – 1969 አ.ም ባሉት 4 አመታት 53 የሚደርሱ የሙዚቃ ስራዎችን በማሳተም ለህዝብ አድርሶዋል:: ከነዚህ ቅጂዎች ውስጥ ነው እነዚህ 17 ስራዎች ተመርጠው በዚህ የኢትዮጲክስ 13ኛው የሙዚቅ አልበም ውስጥ የተካተቱት:: ይህ የኢትዮጲክስ 13 የሙዚቃ አልበም የወጣው ደግሞ በመስከረም ወር 1994 አ.ም ነው::

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.