Éthiopiques 18: Asguèbba!

1–2 minutes

To read

Éthiopiques 18: Asguèbba!

1- አስናቀ ገብረየስ – መዲናና ዘለሰኛ
2- ዘውዲቱ ዮሃንስ – እኔም ለፈለፍኩኝ መላ ሃገሩ ሰማ
3- ታደሰ አንዳርጌ – እንደየሩሳሌም
4- ገነት ማስረሻ – ሙናው በላይ
5- ግዛቴ በላይ – ደርባቤ
6- እቴነሽ ዋሴ – ባቲ
7- እሱባለው አዱኛ – አምባሰል
8- ጠጄ ተስፋሁን – ጉም ጉም
9- አበበ ፈቃደ – ከንፈርዋ የሚለው ዘርቦጥቦጥ
10- ዘውዲቱ ዮሃንስ – እንገናኛለን/አንተዬ
11- እቴነሽ ዋሴ – አምባሰል
12- ታደሰ አንዳርጌ – አራዳ
13- እየሩሳሌም ዱባለ – እንደው እልሃለሁ ዘመዴ ዘመዴ
14- ጠጄ ተስፋሁን – የሃገሬ ልጅ
15- አስናቀ ገብረየስ – መዲናና ዘለሰኛ

ይህ 18ኛው የኢትዮጲክስ ሙዚቃ አልበም በሰኔ 1 ቀን 1996 የወጣ ሲሆን የ1990ዎቹ የከተማ አዝማሪዎች በሚል ከወጣው የኢትዮጲክስ 2 ስብስብ የቀጠለ ነው:: (ምናልባትም የኢትዮጲክስ 2 የአዝማሪ ሙዚቃ ክፍል 2 ብሎ መጥራት ይቻል ይሆናል 🤔)

ስለዚህ አልበም ካነሳን ዘንድ ስለአስናቀ ገብረየስ

ሙዚቃዎቹ የተቀዱት በፍራንሴስ ፋልሴቶ Philippe Gasnier እና Wilfirid Harpailé አማካይነት አዲስ አበባ ውስጥ በተመሳሳይ ወቅት ነው:: (ካልተሳሳትኩ በ1988 አ.ም)

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.