Gétatchèw Mèkurya ‎– Éthiopiques 14: Negus Of Ethiopian Sax

1–2 minutes

To read

Gétatchèw Mèkurya ‎– Éthiopiques 14: Negus Of Ethiopian Sax
  1. የገነት ሙዚቃ
  2. ሽለላ
  3. አሃ ገዳዎ
  4. አንቺ ሆዬ
  5. አምባሰል
    6.አልማዝ የሃረርዋ
  6. የኔ ሃሳብ ጓደኛ
  7. ሸሞንሟናዬ
  8. ጎፈሬ (አንቺ ሆዬ)
  9. አይኖቼ ተራቡ
  10. አካሌ ውቤ
  11. ትዝታ
  12. ገዳማይ
  13. ሙዚቃ ህይወቴ
  14. ሽለላ በሳክስፎን

ኮንዳክተር – ሙሴ ነርሲስ ናልባንዲያን

ሙዚቃ ጨዋታ – ጌታቸው መኩሪያ ከግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ቴአትር ቤት ኦርኬስትራ ሙዚቀኞች ጋር በመሆን

ሙዚቃ ቅንብር – ጌታቸው መኩሪያ

ቤዝ – አበበ ሃይሉ እና አለማየሁ እሸቴ

ድራም – እሸቱ ሃይሌ

ኦርጋን እና ፒያኖ – ጌታቸው ደገፉ እና ግርማ በየነ

አልቶ ሳክስፎን እና ማራካሽ – ቦጋለ ወልደሃና

ቴነር ሳክስፎን – ጌታቸው ሙኩሪያ

ትራምፔት – መኮንን መርሻ

የሙዚቃ ድርሰት – ጌታቸው መኩሪያ (ሙዚቃ ቁጥር: 1, 2, 14 እና 15),
የህዝብ ዜማዎች (ሙዚቃ ቁጥር: 3,4,5,6,7,8,9,10,11,12,13)

*ማስታወሻ
እነዚህ ሙዚቃዎች ሁሉም የወጡት በፊሊፕስ ኢትዮጵያ አሳታሚነት በ1964 አ.ም ነው ከ15ኛው ሙዚቃ በስተቀር:: (15ኛው ሙዚቃ በ1940ዎቹ መጨረሻ ላይ የተሰራ ነው)

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.