Mahmoud Ahmed ‎– Éthiopiques 19: Alèmyé

1–2 minutes

To read

Mahmoud Ahmed ‎– Éthiopiques 19: Alèmyé

1- አለምዬ
ዜማና ግጥም – ማህሙድ አህመድ
ሙዚቃ ጨዋታ እና ሙዚቃ ቅንብር – አይቤክስ ባንድ

2- ወገኔ
ዜማና ግጥም – ማህሙድ አህመድ
ሙዚቃ ጨዋታ እና ሙዚቃ ቅንብር – አይቤክስ ባንድ

3-እቱ ገላ
ዜማና ግጥም – ተስፋዬ ለሜሳ
ሙዚቃ ጨዋታ እና ሙዚቃ ቅንብር – አይቤክስ ባንድ

4- እየው ድማሙ
ዜማና ግጥም – ማህሙድ አህመድ
ሙዚቃ ጨዋታ እና ሙዚቃ ቅንብር – አይቤክስ ባንድ

5- ነይ ደኑን ጥሰሽ
ዜማና ግጥም – ሰይፉ ሃይለማርያም እና ተገኑ ባልከው
ሙዚቃ ጨዋታ እና ሙዚቃ ቅንብር – አይቤክስ ባንድ

6- በላያ በላያ
ዜማና ግጥም – አለማየሁ ቦርቦር
ሙዚቃ ጨዋታ እና ሙዚቃ ቅንብር – አይቤክስ ባንድ

7- አንቺ እኔን ውደጂኝ
ዜማና ግጥም – ግርማ ሃድጎ
ሙዚቃ ጨዋታ እና ሙዚቃ ቅንብር – አይቤክስ ባንድ

8- ጉብልዬ
ዜማና ግጥም – ማህሙድ አህመድ
ሙዚቃ ጨዋታ እና ሙዚቃ ቅንብር – አይቤክስ ባንድ

9- ትዝታ
ዜማና ግጥም – ማህሙድ አህመድ እና የህዝብ
ሙዚቃ ጨዋታ እና ሙዚቃ ቅንብር – አይቤክስ ባንድ

እነዚህ ሙዚቃዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በሸክላ ተቀርጸው ለህዝብ የበቁት በጥቅምት ወር 1967 አ.ም ሲሆን ይህ ስብስብ (ኢትዮጲክስ 19) ደግሞ የወጣው በ1997 አ.ም ነው:: በነገራችን መሃል (በነገራችን ላይ ላለማለት ነው 😋) ማህሙድ አህመድ ኢትዮጲክስ ላይ 4 አልበሞች (በአልበም ደረጃ) ማለትም ኢትዮጲክስ 6 አልማዝ በ1991 አ.ም ፣ ኢትዮጲክስ 6 ኧረ ምላ ምላበተመሳሳይ አመት 1991 አ.ም ፣ ይህ ኢትዮጲክስ ቁጥር 19 አለምዬ እና ኢትዮጲክስ ቁጥር 26 ከቀዳማዊ ሃይለስላሴ የክቡር ዘበኛ ባንድ ጋር (ከ1964-66 የተሰሩ ሙዚቃዎችን) አልበሞች የታተሙለት ሲሆን ይህም በኢትዮጲክስ የሙዚቃ አልበሞች ስብስብ ላይ በርካታ አልበሞች የታተሙለት ቀዳሚው አርቲስት ያደርገዋል:: ከዚህም በተጨማሪ በፍራንሴስ ፋልሴቶ (ቡዳ ሙዚቃ ሬከርድ ሌብል) አማካይነት ሌሎችም በርካታ ስራዎች ታትመውለታል::

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.