Alèmayèhu Eshèté ‎– Éthiopiques 22: More Vintage! 1972-1974

3–5 minutes

To read

Alèmayèhu Eshèté ‎– Éthiopiques 22: More Vintage! 1972-1974

1- ነይ ወለባ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – ኦልስታር ባንድ
ቤዝ – ፈቃደ አምደመስቀል
ድራምስ – ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን
ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
ፐርከሽን – ግርማ ጭብሳ
ቴነር ሳክስፎን – ተስፋማርያም ኪዳኔ
ግጥም እና ዜማ – አለማየሁ እሸቴ

2- አምባሰል (ዝግ ያለ)
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – አለም ግርማ ባንድ
አልቶ ሳክስፎን – አበበ ካሳ
ቤዝ- ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
ድራምስ – ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን
ጊታር– ብርሃኔ (ሙጬ) አንቶኒኖ
ኦርጋን – ጌታቸው ደገፉ
ትራምፔት – ታምራት (ጆሮ) ፈረንጅ
ግጥም እና ዜማ – አለማየሁ እሸቴ

3- አምባሰል (ፈጣን
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – አለም ግርማ ባንድ
ቤዝ- ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
ድራምስ – ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን
ጊታር– ብርሃኔ (ሙጬ) አንቶኒኖ
ኦርጋን – ጌታቸው ደገፉ
ትራምፔት – ታምራት (ጆሮ) ፈረንጅ
ግጥም እና ዜማ- አለማየሁ እሸቴ

4- ይቅር አይነሳ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – ማራቶን ባንድ
ቤዝ- ሁሴን ኑሩ
ድራምስ – ታምራት (ሎቲ) ከበደ
ጊታር– ታምሩ ወልደአብ
ፐርከሽን – ግርማ ጭብሳ
ቴነር ሳክስፎን – ዮናስ ደግፌ
ግጥም – አለማየሁ እሸቴ
ዜማ – ግርማ በየነ

5- ተማር ልጄ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – አለም ግርማ ባንድ
አልቶ ሳክስፎን – አበበ ካሳ
ቤዝ- ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
ድራምስ – ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን
ፍሉት – ፈቃደ አምደመስቀል
ጊታር– ብርሃኔ (ሙጬ) አንቶኒኖ
ኦርጋን – ጌታቸው ደገፉ
ግጥም እና ዜማ – አለማየሁ እሸቴ

6- ምን ትችይ ምድሪቱ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – ኦልስታር ባንድ
ቤዝ – ፈቃደ አምደመስቀል
ድራምስ – ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን
ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
ፐርከሽን – ግርማ ጭብሳ
ቴነር ሳክስፎን – ተስፋማርያም ኪዳኔ
ግጥም እና ዜማ- አለማየሁ እሸቴ

7- ተናገሪ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – አለም ግርማ ባንድ
አልቶ ሳክስፎን – አበበ ካሳ
ቤዝ- ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
ድራምስ – ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን
ጊታር– ብርሃኔ (ሙጬ) አንቶኒኖ
ኦርጋን – ጌታቸው ደገፉ
ትራምፔት – ታምራት (ጆሮ) ፈረንጅ
ግጥም እና ዜማ – አለማየሁ እሸቴ

8- የጥንቱ ፍቅራችን
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ቤዝ- ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
ድራምስ – ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን
ጊታር– ብርሃኔ (ሙጬ) አንቶኒኖ
ኦርጋን – ጌታቸው ደገፉ
ትራምፔት – ታምራት (ጆሮ) ፈረንጅ
ግጥም – አለማየሁ እሸቴ
ዜማ – ግርማ በየነ

9- ሆዴ ፈራ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ቤዝ- ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
ድራምስ – ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን
ጊታር– ብርሃኔ (ሙጬ) አንቶኒኖ
ኦርጋን – ጌታቸው ደገፉ
ትራምፔት – ታምራት (ጆሮ) ፈረንጅ
ግጥም – አለማየሁ እሸቴ
ዜማ – ግርማ በየነ

10- አበባ መሰለች
ሙዚቃ ጨዋታ – አለም ግርማ ባንድ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ቤዝ- ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
ድራምስ – ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን
ጊታር– ብርሃኔ (ሙጬ) አንቶኒኖ
ኦርጋን – ጌታቸው ደገፉ
ትራምፔት – ታምራት (ጆሮ) ፈረንጅ
ግጥም እና ዜማ- አለማየሁ እሸቴ

11- ጉብልዬ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – ማራቶን ባንድ
አልቶ ሳክስፎን – አበበ ካሳ
ቤዝ- ሁሴን ኑሩ
ድራምስ – ታምራት (ሎቲ) ከበደ
ጊታር– ታምሩ ወልደአብ
ፐርከሽን – ግርማ ጭብሳ
ቴነር ሳክስፎን – ዮናስ ደግፌ
ግጥም እና ዜማ- አለማየሁ እሸቴ

12- ጥቁር ግስላ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – ሸበሌስ ባንድ
ቤዝ- መላከ ገብሬ
ድራምስ -ተማረ ሃረጉ
ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
ኦርጋን – ሃይሉ መርጊያ
ቴነር ሳክስፎን – ሞገስ ሃብቴ
ትራምፔት – ዮሃንስ ተኮላ
ግጥም – አለማየሁ እሸቴ
ዜማ – ግርማ በየነ

13- የማይነጋ ሌሊት
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – ኦልስታር ባንድ
ቤዝ – ፈቃደ አምደመስቀል
ድራምስ – ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን
ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
ፐርከሽን – ግርማ ጭብሳ
ቴነር ሳክስፎን – ተስፋማርያም ኪዳኔ
ግጥም እና ዜማ – አለማየሁ እሸቴ

14- ይበቃናል
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – ሸበሌስ ባንድ
ቤዝ- መላከ ገብሬ
ድራምስ -ተማረ ሃረጉ
ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
ኦርጋን – ሃይሉ መርጊያ
ቴነር ሳክስፎን – ሞገስ ሃብቴ
ትራምፔት – ዮሃንስ ተኮላ
ግጥም እና ዜማ – አለማየሁ እሸቴ

15- ወታደር ነኝ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – ኦልስታር ባንድ
ቤዝ – ፈቃደ አምደመስቀል
ድራምስ – ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን
ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
ፐርከሽን – ግርማ ጭብሳ
ቴነር ሳክስፎን – ተስፋማርያም ኪዳኔ
ግጥም እና ዜማ – አለማየሁ እሸቴ

16- እናት የእንጀራ እናት
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – ሸበሌስ ባንድ
ቤዝ- መላከ ገብሬ
ድራምስ -ተማረ ሃረጉ
ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
ኦርጋን – ሃይሉ መርጊያ
ቴነር ሳክስፎን – ሞገስ ሃብቴ
ትራምፔት – ዮሃንስ ተኮላ

17- ከኖሩ ለብቻ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ቤዝ- መላከ ገብሬ
ድራምስ -ተማረ ሃረጉ
ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
ኦርጋን – ሃይሉ መርጊያ
ቴነር ሳክስፎን – ሞገስ ሃብቴ
ትራምፔት – ዮሃንስ ተኮላ
ግጥም እና ዜማ – አለማየሁ እሸቴ

18- ፅጌሬዳዬ
ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – ሸበሌስ ባንድ
ቤዝ- መላከ ገብሬ
ድራምስ -ተማረ ሃረጉ
ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
ኦርጋን – ሃይሉ መርጊያ
ቴነር ሳክስፎን – ሞገስ ሃብቴ
ትራምፔት – ዮሃንስ ተኮላ
ግጥም እና ዜማ – አለማየሁ እሸቴ

ኤክስኪውቲቭ ፕሮዲውሰር እና ስብስብ – ፍራንሲስ ፋልሴቶ

እንግሊዝኛ ትርጉም (አልበም ላይ የሰፈሩ መረጃዎች) – Karen Louise Albrecht, ሳየም ኡስማን

ይህ አልበም ኢትዮጲክስ ላይ በጣም ከምወዳቸው አልበሞች አንዱ ነው:: ይህም የሆነበት ከተለያዩ ባንዶች የተውጣጡ የአለማየሁ እሸቴ ተወዳጅ ሙዚቃዎችን በመያዙና ሁሉም የሙዚቃ ቅንብሮች በግርማ በየነ በመሰራታቸው ነው(17ቱም ሙዚቃዎች):: ደግሞም የሙዚቃ ቅንብር ብቻ ሳይሆን የግርማ በየነ የሆኑ 4 ዜማዎችንም ይዞዋል:: ስለግርማ በየነ 30ኛው አልበም ላይ ብዙ የምላችሁ ይኖራል:: ስለዚህ አልበም ከተነሳ ደግሞ በርከት ያሉ ሙዚቃዎችን ለአለማየሁ እሸቴ ከሰሩት ባንዶች አንዱ ስለሆነው አለም ግርማ ባንድ ማንሳት ተገቢ ነው:: አለም ግርማ ባንድ ራስ ባንድ ከፈረሰ በሁዋላ አለማየሁ እና ግርማ በስማቸው ሰይመው የመሰረቱት ባንድ ሲሆን ከከ1964-66 ባሉት ዘመናት የተለያዩ ሙዚቃዎችን በማቀናበር እና በመጫወት ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈ ነበር:: ብዙዎቹ አባላቱም ከኦል ስታር ባንድ የመጡ ነበሩ::

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.