Éthiopiques 24: Golden Years Of Modern Ethiopian Music 1969-1975

1–2 minutes

To read

1- ሰይፉ ዮሃንስ – መች ደርሼ
ሙዚቃ ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ

2- ስዩም ገብረየስ – ሃሜተኛው
ሙዚቃ ቅንብር – ግርማ በየነ
ግጥምና ዜማ – ቶማስ አበበ
ሙዚቃ ጨዋታ – አለም ግርማ ባንድ

3- አያሌው መስፍን – ለኔ አንቺ ብቻ ነሽ
ግጥምና ዜማ – አያሌው መስፍን

4- አያሌው መስፍን – ምነው በቀረብኝ
ዜማና ግጥም – አያሌው መስፍን

5- ጌታቸው ካሳ – በይ ልሰናበትሽ
ግጥምና ዜማ – ጌታቸው ካሳ
ቅንብርና ሙዚቅ ጨዋታ – ሶል ኤኮስ ባንድ

6- ታምራት ሞላ – እኔ እየወደድኩዋት
ሙዚቃ ጨዋታ – ቬነስ ባንድ
ሙዚቃ ቅንብር – ተሾመ ሲሳይ
ግጥምና ዜማ -ኮሎኔል ለማ ደምሰው

7- ውብሸት ፍሰሃ – ሰው እንዳይሆን የለም
ግጥምና ዜማ – ተዘራ ሃይለሚካኤል
ሙዚቃ ጨዋታ – ኤክሰፕሽን ፋይቭ ባንድ

8- አያሌው መስፍን – ተረድቼው ነበር
ግጥምና ዜማ – አያሌው መስፍን

9- አያሌው መስፍን – ቆንጆ ልጅ ናት
ግጥምና ዜማ – አያሌው መስፍን

10- ታምራት ሞላ – ብር አንባር ሰበረልዎ
ሙዚቃ ቅንብር – ተሾመ ሲሳይ
ዜማና ግጥም – ለማ ደምሰው
ሙዚቃ ጨዋታ – ቬነስ ባንድ

11- ሳሙኤል በላይ – ለበኔ ሽውሽው
ሙዚቃ ቅንብር – ተሾመ ሲሳይ

12- ስዩም ገብረየስ – የሃገሬ ጀግና
ሙዚቃ ቅንብር – ስዩም ገብረየስ
ሙዚቃ ጨዋታ – አለም ግርማ ባንድ

13- ሰይፉ ዮሃንስ – የከርሞ ሰው
ሙዚቃ ቅንብርና – ሙላቱ አስታጥቄ
ግጥም – ጥበበ በቃቸው

14- ውብሸት ፍሰሃ – ማርዬ ማርወለላ
ግጥማ ዜማ -ተሰራ ሃይለ ሚካኤል
ሙዚቃ ጨዋታ – ኤክሰፕሽን ፋይቭ ባንድ

15- ምኒልክ ወስናቸው – ጨረቃ
ግጥማና ዜማ – አያሌው መስፍን

16- አያሌው መስፍን – ሄደች ጋራ ዙራ
ግጥምና ዜማ – አያሌው መስፍን
ሙዚቃ ጨዋታ – ጥቁር አንበሳ ባንድ

17- ሙላቱ አስታጥቄ ft. Frank Holder & Niaaza Alsherif – አሲዮ ቤለማ
ሙዚቃ ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ
ግጥምና ዜማ – የህዝብ

18- ሙላቱ አስታጥቄ ft. Frank Holder & Niaaza – ነፍስ ነሽ
ሙዚቃ ቅንብር ሙላቱ አስታጥቄ እና Frank Holder

19- The Ashantis – Come and do it
ሙዚቃ ቅንብር – Paddy Gwada

20- The Ashantis – I Wanna Do My Thing
ሙዚቃ ቅንብር – Paddy Gwada

ይህ አልበም የወጣው በ2000 አ.ም ነው:: አልበሙ ላይ የተካተቱ ሙዚቃዎች በ1955- 1970ዎቹ የነበሩትን የዘመኑን የተለያዩ የአዚያዚያም አይነቶች እና የሙዚቃ ስሪቶችንም የያዘ ነው:: ጥሩ ጥሩ ሙዚቃዎች ተሰብስበው የተካተቱበት

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.