Éthiopiques 25: 1971>1975 Modern Roots

1–2 minutes

To read

1- አበበ ተሰማ – ገብረ ጉራች ጉቴ
2- ጥላሁን ገሰሰ – አጉል ነው
3- ፍሬው ሃይሉ – አልማዝ ምን እዳ ነው
4- አበበ ሃይለ ሚካኤል – ቆንጂትዬ
5- ዳምጠው አየለ – ወፌ ይላላ
6- ጥላሁን ገሰሰ – ምኞት እኮ ህልም ነው
7- አለማየሁ እሸቴ – እንኮይ ናት የአባይ ዳር
8- ገመቹ ኢታና – ያኮለሌ
9- እሳቱ ተሰማ – ችቦ አይሞላም
10- ሃይሌ ወርቁ – ፅጌረዳ አበባ
11- ጥላሁን ገሰሰ – ፍቅር ቤትዋን ሰርታ
12- እሳቱ ተሰማ – አያማሩ እሸቴ
13- አበበ ተሰማ – አሻሻ በይው
14- አባይነህ ደጀኔ – የበረሃ ሎሚ
15- ጥላሁን ገሰሰ – ካሰኘሽ
16- እሳቱ ተሰማ እና ሰይፉ ዮሃንስ – ፍቅር በቁመና
17- ገመቹ ኢታና – ሸመርማሪ ቲያ
18- እሳቱ ተሰማ – አበባዬነሽ
19- ጥላሁን ገሰሰ – ብዙ ጊዜ አለፈ
20- ሃይሌ ወርቁ – የቦረና ጋሜ
21- አባይነህ ደጀኔ – ባልንጀሬ
22- ጥላሁን ገሰሰ – ሰላም ለሁላችን

ይህ የሙዚቃ አልበም የወጣው በ2000 አ.ም ነው:: በውስጡ Swinging Addis ይባል በነበረው ዘመን የነበሩትን ግሩም ድምፆች ያካተተ አልበም ሲሆን የባህላዊውን የሀገረሰብ ሙዚቃ ስልት ከዘመናዊ ሙዚቃ ጋር በመቀየጥ የተደረጉ ሙከራዎች ያመጡትን አዲስ ድምፅ ማሳያም ነው:: ዛሬ ደግሞ ተራው የእናንተ ነው:: እስቲ ስለዚህ አልበም ወይም አልበሙ ላይ ስለተካተቱት ሙዚቃዎችና ሙዚቀኞች የምታውቁትን አካፍሉን::

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.