Éthiopiques 26: Mahmoud Ahmed & The Imperial Bodyguard Band (1972-74)

1–2 minutes

To read

  1. የሺ ሀረጊቱ
  2. እነማን ነበሩ
  3. ኤቦ ላላ
  4. እሴት መራ
  5. መላ ትስጠኝ
  6. ትዝታ
  7. ፍቅር በዘበዘኝ
  8. ሁሉም በጊዜው ነው
  9. ውበቷን አልሰማ
  10. ላንቺ ጋር ካልሆነ
  11. እንቁ መሳይ
  12. ችላ አትበይ
  13. አለም አለም
  14. እንዴት ልለፈው

ይህ አልበም የወጣው በ2002 አ.ም ሲሆን ሙዚቃዎቹ ደግሞ 1963 – 1966 አ.ም ባሉት 4 አመታት ውስጥ ማህሙድ አህመድ ከክቡር ዘበኛ ባንድ ጋር የተጫወታቸውና በፊሊፕስ ኢትዮጵያ አማካይነት የተቀረፁ ናቸው:: ይህ 26ኛው የኢትዮጲክስ የሙዚቃ አልበም የማህሙድ አህመድ ስራዎችን ብቻ የያዘ 4ተኛው አልበም ያደርገዋል:: ተጨማሪ መረጃ ካላችሁ ልታክሉበት ትችላላችሁ::

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.