ብዙነሽ በቀለ – አሃ ገዳዎ/ቃል ኪዳን

1–2 minutes

To read

“ፊሊፕስ ኩባንያ ይመቸኛል”
ርእሱ ነው::

ዘፋኝ – ብዙነሽ በቀለ

A. አሃ ገዳዎ
የግጥሙ ደራሲ – ፋንታ አንተአለኸኝ
የዜማው አሰናጅ – ኮሎኔል ሳህሌ ደጋጎ
ሙዚቃ ጨዋታ – የክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራ

B. ቃል ኪዳን
የግጥሙ ደራሲ – ፋንታ አንተአለኸኝ
የዜማው አሰናጅ – ኮሎኔል ሳህሌ ደጋጎ
ሙዚቃ ጨዋታ – የክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራ

ይህ ሸክላ የፊሊፕስ ኩባንያ ካሳተማቸው 7″ ሸክላዎች 135ኛው ስራ ሲሆን የወጣበት ዘመን ደግሞ 1964 አ.ም

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.