አለማየሁ እሸቴ – እናት የእንጀራ እናት

1–2 minutes

To read

የፊሊፕስ ኩባንያ 116ኛው ሸክላ አለማየሁ እሸቴ እና ግርማ በየነ ከሰሩዋቸው ነፍ ሙዚቃዎች ውስጥ ሁለቱን የያዘ ነው:: በነገራችን ላይ ኢትዮጲክስ የሙዚቃ አልበሞች ስብስብ ላይ የአለማየሁ እሸቴና እና ግርማ በየነን ያክል በርካታ ሙዚቃዎች በጥምረት የሰራ ያለም አይመስለኝም::

አለማየሁ እሸቴ
A. እናት የእንጀራ እናት
ግጥም – ሃይሉ መኩሪያ
ዜማና ቅንብር – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – ሸበሌስ ባንድ

B. አለም ግርማ (በመሳሪያ የተቀነባበረ)
ሙዚቃ ድርሰት እና ቅንብር – ግርማ በየነ
ሙዚቃ ጨዋታ – ሸበሌስ ባንድ

የወጣበት ዘመን -1964 አ.ም
አሳታሚ – ፊሊፕስ ኩባንያ

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.