ጥላሁን ገሰሰ-አይከዳሽም ልቤ/የኔ ማስታወሻ

1–2 minutes

To read

ሌላ የጥላሁን ገሰሰን 2 ሙዚቃዎች የያዘ 7″ ሸክላ ከፊሊፕስ ኩባንያ
ይህ ሸክላ በፊሊፕስ ኩባንያ ከታተሙት ሸክላዎች ውስጥ 217ኛው ነው:: የወጣበት ዘመን ደግሞ 1966 አ.ም

A. አይከዳሽም ልቤ

ግጥምና ዜማ – ተዘራ ሃይለሚካኤል
ሙዚቃ ቅንብር – ተሾመ ሲሳይ
ሙዚቃ ጨዋታ – የመከላከያ ባንድ
ድምፃዊ – ጥላሁን ገሰሰ

B. የኔ ማስታወሻ

ግጥምና ዜማ – ተሾመ ሲሳይ እና ሲራቅ ታደሰ
ሙዚቃ ቅንብር -ተሾመ ሲሳይ
ሙዚቃ ጨዋታ – የመከላከያ ባንድ
ድምፃዊ – ጥላሁን ገሰሰ

እነዚህ ሁለት ሙዚቃዎች Éthiopiques-17: Tlahun Gèssèssè በሚል የወጣው 17ኛው የኢትዮጲክስ አልበም ላይ የተካተቱ ናቸው::

አይከዳሽም ልቤ
https://youtu.be/mn9AH-dMUl4

የኔ ማስታወሻ
https://youtu.be/N50jfKPLhm0

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.