ጥላሁን ገሰሰ – “ስቆ መኖር” እና “ባለን እንወቅበት”

1–2 minutes

To read

ስቆ መኖር 

ድምፃዊው – ጥላሁን ገሰሰ

የዜማው ደራሲ – ጥላሁን ገሰሰ

የግጥሙ ደራሲ – ኮሎኔል ሳህሌ ደጋጎ

የሙዚቃው አቀናባሪ – ኮሎኔል ሳህሌ ደጋጎ

ባለን እንወቅበት 

ድምፃዊው – ጥላሁን ገሰሰ

የዜማው ደራሲ – አየለ ማሞ

የግጥሙ ደራሲ – ኮሎኔል ሳህሌ ደጋጎ

የሙዚቃ አቀናባሪ – ኮሎኔል ሃይሉ ወልደማርያም

እነዚህን ሁለት ሙዚቃዎች የያዘውና በፊሊፕስ ኩባንያ ከታተሙት ስራዎች ውስጥ 221ኛ የሆነው ይህ 7″ የሙዚቃ ሸክላ የወጣው በ1966 .ም ሲሆን ሙዚቃውን የተጫወቱት ደግሞ የክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራ ሙዚቀኞች ናቸው::

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.