Made in Girma Beyene #2

1–2 minutes

To read

አለማየሁ እሸቴ –  “ጉብልዬ” እና “ይቅር አይነሳ”

A. ጉብልዬ

ግጥም እና ዜማ : አለማየሁ እሸቴ

ሙዚቃ ቅንብር: ግርማ በየነ

ሙዚቃ ጨዋታ: ማራቶን ባንድ

B. ይቅር አይነሳ

ግጥም: አለማየሁ እሸቴ

ዜማ እና ሙዚቃ ቅንብር: ግርማ በየነ

ሙዚቃ ጨዋታ: ማራቶን ባንድ

እነዚህ ሁለት ሙዚቃዎች የወጡበት ዘመን 1966 አ.ም ነው::

አሳታሚው ደግሞ ፊሊፕስ ኩባንያ ሲሆን በፊሊፕስ ኩባንያ ከወጡ 7″ ሸክላዎች ውስጥ ይህኛው 209ኛው ነው:: እነዚህ ሁለት ሙዚቃዎች ሁዋላ ላይ ሙሉ የአለማየሁ እሸቴን እና ግርማ በየነን ስራዎች በያዘው 22ኛው የኢትዮጲክስ (Éthiopiques 22: More vintage) አልበም ላይ ደግመው ታትመዋል::

ጥሩ ቀን ይሁንላችሁ!!

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.