Made in Girma Beyene #3

1–2 minutes

To read

ማህሙድ አህመድ –  “ናፍቆት ነው የጎዳኝ” እና “ያስደስታል”

A. ናፍቆት ነው የጎዳኝ

ድምፃዊው : ማህሙድ አህመድ

ዜማ እና ግጥም : አሊ ቢራ

ሙዚቃ ቅንብር: ግርማ በየነ

ሙዚቃ ጨዋታ: ቬነስ ባንድ

B. ያስደስታል

ድምፃዊው : ማህሙድ አህመድ

ሙዚቃ ቅንብር: ግርማ በየነ

ሙዚቃ ጨዋታ: ቬነስ ባንድ

ይህ ሸክላ የወጣበት ዘመን 1963 አ.ም ነው::

አሳታሚው ደግሞ ሃራምቤ ሙዚቃ ቤት (አምሃ እሸቴ) 

በአምሃ ሬከርድስ አማካይነት ከወጡ ስራዎች ውስጥ ደግሞ 360ኛው 7″ ሸክላ ነው::

እነዚህ ሁለት ሙዚቃዎች ሁዋላ ላይ በ1991 አ.ም የኢትዮጲክስ ቁጥር 6 ሰንዱቅ (Éthiopiques-6: Mahmoud Ahmed – Almaz) ላይ ደግመው ታትመዋል::

እኔ ግርማ በየነን የምወደውን ያክል የምትወዱት ሙዚቀኛ ግን ይኖር ይሆን? 

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.