Made in Girma Beyene

1–2 minutes

To read

አለማየሁ እሸቴ “የወይን ሃረጊቱ” እና “የልቤን ብታዪው”

ግጥምና ዜማ – አለማየሁ እሸቴ

ሙዚቃ ቅንብር – ግርማ በየነ

ሙዚቃ ጨዋታ – ኦልስታር ባንድ

ይህ ሸክላ የወጣበት ዘመን – 1963 አ.ም

አሳታሚው – ሃራምቤ ሙዚቃ ቤት (አምሃ እሸቴ)

ይህ 7″ ሸክላ በአምሃ ሬከርድስ በኩል ከወጡ ሸክላዎች ውስጥ 310ኛው ሲሆን እነዚህ ሁለት ሙዚቃዎች ቆየት ብሎ በ1993 አ.ም በBuda Musique አማካይነት የወጣው Éthiopiques-9: Alèmayèhu Eshèté አልበም ላይ ተካተዋል::

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.