አለማየሁ እሸቴ – “ያ ታራ” እና “ትማርኪያለሽ”

1–2 minutes

To read

ይህ ሸክላ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ (commercial የሙዚቃ ቅጂ) የመጀመሪያው ሸክላ ሲሆን የወጣበት ዘመን ደግሞ 1961 ዓ.ም ነው። አሳታሚው አምሃ ሬከርድስ (አምሃ እሸቴ) ሲሆን በዚህ ሬከርድ ሌብል ስር ካሳተማቸው 103 RPM ሸክላዎች የመጀመሪያው (ቁጥር AE 100A & AE 100B) እና ቀዳሚውም ነው።

A. ትማርኪያለሽ
B. ያ ታራ

እነዚህን ሙዚቃዎች ያቀናበራቸው ደግሞ ግርማ በየነ ሲሆን እነዚህ ሁለት ሙዚቃዎች ሗላ ላይ በኢትዮጲክስ የአልበም ስብስቦች ውስጥ 9ኛ በሆነውና ሙሉውን የአለማየሁ እሸቴን ሙዚቃዎች የያዘው አልበም éthiopiques-9: Alèmayèhu Eshèté 1969-1974′ (Buda Musique, France) ላይ ተካተዋል።

One response

  1. addissos Avatar

    🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

    Like

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.