Éthiopiques 3: Golden Years of Modern Ethiopian Music, 1969-1975

1–2 minutes

To read

Various – Éthiopiques 3 : Golden Years Of Modern Ethiopian Music 1969-1975

1. መሃሙድ አህመድ – ኩሉን ማን ኳለሽ 

ሙዚቃ – አይቤክስ ባንድ

2. መሃሙድ አህመድ – ሎሚውን ተቀበለች

ሙዚቃ – ሃገር ፍቅር ባንድ

3. አለማየሁ እሸቴ – ተይ ግድ የለሽም

4. አለማየሁ እሸቴ እና ሂሩት በቀለ – ተመለስ

5. ሂሩት በቀለ – አልሞከርኩም ነበር

6. ሂሩት በቀለ – እሱ ነው መሰለኝ

7. ሂሩት በቀለ – የቆንጆዎች መንደር

ሙዚቃ – የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ

8. ሂሩት በቀለ – ማን ያውቃል የቤቴን

ሙዚቃ – የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ

9. ጥላሁን ገሰሰ – ስማ

ሙዚቃ – የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ

10. ጥላሁን ገሰሰ – የእውነት ምሰሶ መች ይነቃነቃል 

ሙዚቃ – የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ

11. ታደለ በቀለ – እናፍቅሻለሁ

ሙዚቃ – የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ

12. ታደለ በቀለ – እናፍቅሻለሁ

ሙዚቃ – የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ

13. ተፈሪ በቀለ – ከልክይልኝ

ሙዚቃ – የመከላከያ ሙዚቃ ባንድ

14. ተፈሪ በቀለ – አይናማዬ

ሙዚቃ – የመከላከያ ሙዚቃ ባንድ

15. ሙሉቀን መለሰ – ተነሽ ከልቤ ላይ

16. ሙሉቀን መለሰ – እምቧ በለው

17. አለማየሁ እሸቴ – እቴ ሆይ

18. አለማየሁ እሸቴ – ሃሜታ

19. መሃሙድ አህመድ – ሰላም አልማዝዬ

እነዚህ ሙዚቃዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ሸክላ ላይ የተቀረፁት በአምሃ እሸቴ አማካይነት በፈረንጆቹ አቆጣጠር 1975 አካባቢ ማለትም ደርግ ግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለስላሴን ከስልጣን አስወግዶ ሃገሪቱን ማስተዳደር በጀመረ በአመቱ ነው:: ይህም የወርቃማው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዘመን ፍፃሜ ላይ የተቀረፁ ሙዚቃዎች ያደርጋቸዋል:: 

ይህ አልበም ደግሞ በፍራንሴስ ፋልሴቶ (Buda Musique) ማለትም Éthiopiques 3: Golden Years of Modern Ethiopian Music, 1969-1975 (የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወርቃማ ዘመናት ከ1961-1967)  በሚል መጠሪያ ተሰባስቦብ በድጋሚ የታተመው በ1987 አ.ም ነው::

One response

  1. […] Éthiopiques 3: Golden Years of Modern Ethiopian Music, 1969-1975 […]

    Like

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.