
1. መሃሙድ አህመድ – ኩሉን ማን ኳለሽ
ሙዚቃ – አይቤክስ ባንድ
2. መሃሙድ አህመድ – ሎሚውን ተቀበለች
ሙዚቃ – ሃገር ፍቅር ባንድ
3. አለማየሁ እሸቴ – ተይ ግድ የለሽም
4. አለማየሁ እሸቴ እና ሂሩት በቀለ – ተመለስ
5. ሂሩት በቀለ – አልሞከርኩም ነበር
6. ሂሩት በቀለ – እሱ ነው መሰለኝ
7. ሂሩት በቀለ – የቆንጆዎች መንደር
ሙዚቃ – የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ
8. ሂሩት በቀለ – ማን ያውቃል የቤቴን
ሙዚቃ – የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ
9. ጥላሁን ገሰሰ – ስማ
ሙዚቃ – የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ
10. ጥላሁን ገሰሰ – የእውነት ምሰሶ መች ይነቃነቃል
ሙዚቃ – የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ
11. ታደለ በቀለ – እናፍቅሻለሁ
ሙዚቃ – የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ
12. ታደለ በቀለ – እናፍቅሻለሁ
ሙዚቃ – የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ
13. ተፈሪ በቀለ – ከልክይልኝ
ሙዚቃ – የመከላከያ ሙዚቃ ባንድ
14. ተፈሪ በቀለ – አይናማዬ
ሙዚቃ – የመከላከያ ሙዚቃ ባንድ
15. ሙሉቀን መለሰ – ተነሽ ከልቤ ላይ
16. ሙሉቀን መለሰ – እምቧ በለው
17. አለማየሁ እሸቴ – እቴ ሆይ
18. አለማየሁ እሸቴ – ሃሜታ
19. መሃሙድ አህመድ – ሰላም አልማዝዬ
እነዚህ ሙዚቃዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ሸክላ ላይ የተቀረፁት በአምሃ እሸቴ አማካይነት በፈረንጆቹ አቆጣጠር 1975 አካባቢ ማለትም ደርግ ግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለስላሴን ከስልጣን አስወግዶ ሃገሪቱን ማስተዳደር በጀመረ በአመቱ ነው:: ይህም የወርቃማው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዘመን ፍፃሜ ላይ የተቀረፁ ሙዚቃዎች ያደርጋቸዋል::
ይህ አልበም ደግሞ በፍራንሴስ ፋልሴቶ (Buda Musique) ማለትም Éthiopiques 3: Golden Years of Modern Ethiopian Music, 1969-1975 (የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወርቃማ ዘመናት ከ1961-1967) በሚል መጠሪያ ተሰባስቦብ በድጋሚ የታተመው በ1987 አ.ም ነው::
Leave a comment