አለማየሁ እሸቴ – “ያ ታራ” እና “ትማርኪያለሽ”
ይህ ሸክላ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ (commercial የሙዚቃ ቅጂ) የመጀመሪያው ሸክላ ሲሆን የወጣበት ዘመን ደግሞ 1961 ዓ.ም ነው። አሳታሚው አምሃ ሬከርድስ (አምሃ እሸቴ) ሲሆን በዚህ ሬከርድ ሌብል ስር ካሳተማቸው 103 RPM ሸክላዎች የመጀመሪያው (ቁጥር AE 100A & AE 100B) እና ቀዳሚውም ነው። A. ትማርኪያለሽB. ያ ታራ እነዚህን ሙዚቃዎች ያቀናበራቸው ደግሞ ግርማ በየነ ሲሆን እነዚህ…
ጥላሁን ገሰሰ – “ምን ሊበጀኝ” እና “ልቡናሽ ቢፈርደኝ”
A. ምን ሊበጀኝB. ልቡናሽ ቢፈርደኝ እነዚህን ሁለት የጥላሁን ገሰሰ ተወዳጅ ሙዚቃዎች የያዘውና በፊሊፕስ ኩባንያ በኩል ከወጡ ስራዎች መካከል ሲሆን ይህ 7″ ሸክላ የወጣበት ዘመን ደግሞ በነሃሴ ወር 1964 አ.ም ነው:: የግጥም ደራሲ – ሰይፉ ሃይለማርያምየዜማ ደራሲ – ተዘራ ሃይለሚካኤል ሙዚቃ ቅንብር እና መራሔ ሙዚቃ ፡ ኮሎኔል ሐይሉ ወልደማርያምየሙዚቃ ጨዋታ – የክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራድምፃዊው ደግሞ -…
Made in Girma Beyene #3
ማህሙድ አህመድ – “ናፍቆት ነው የጎዳኝ” እና “ያስደስታል” A. ናፍቆት ነው የጎዳኝ ድምፃዊው : ማህሙድ አህመድ ዜማ እና ግጥም : አሊ ቢራ ሙዚቃ ቅንብር: ግርማ በየነ ሙዚቃ ጨዋታ: ቬነስ ባንድ B. ያስደስታል ድምፃዊው : ማህሙድ አህመድ ሙዚቃ ቅንብር: ግርማ በየነ ሙዚቃ ጨዋታ: ቬነስ ባንድ ይህ ሸክላ የወጣበት ዘመን 1963 አ.ም ነው:: አሳታሚው ደግሞ ሃራምቤ ሙዚቃ…
Made in Girma Beyene #2
አለማየሁ እሸቴ – “ጉብልዬ” እና “ይቅር አይነሳ” A. ጉብልዬ ግጥም እና ዜማ : አለማየሁ እሸቴ ሙዚቃ ቅንብር: ግርማ በየነ ሙዚቃ ጨዋታ: ማራቶን ባንድ B. ይቅር አይነሳ ግጥም: አለማየሁ እሸቴ ዜማ እና ሙዚቃ ቅንብር: ግርማ በየነ ሙዚቃ ጨዋታ: ማራቶን ባንድ እነዚህ ሁለት ሙዚቃዎች የወጡበት ዘመን 1966 አ.ም ነው:: አሳታሚው ደግሞ ፊሊፕስ ኩባንያ ሲሆን በፊሊፕስ ኩባንያ ከወጡ…
Something went wrong. Please refresh the page and/or try again.