Skip to content
MIKIMAC

MIKIMAC

    • Ethiopian Music Archives
    • KALANDRAS
    • MUSIC
    • MikiMAC

The Hatchery: a blog about my adventures in bird watching

Illustration of a bird flying.
  • ሙሉቀን መለሰ – የሚያስለቅስ ፍቅር እና ሄደች አሉ

    ሙሉቀን መለሰ – የሚያስለቅስ ፍቅር እና ሄደች አሉ

    የሚያስለቅስ ፍቅር ድምጻዊ ፡ ሙሉቀን መለሰ ሙዚቃ ቅንብር ፡ ግርማ በየነ ሙዚቃ ጨዋታ ፡ ኦል ስታር ባንድ ሄደች አሉ ድምጻዊ ፡ ሙሉቀን መለሰ ሙዚቃ ቅንብር ፡ ግርማ በየነ ሙዚቃ ጨዋታ፡ ኦልስታር ባንድ አሳታሚ፡ አምሃ እሸቴ (አምሃ ሬከርድስ) ይህ ቅጂ የወጣበት ዘመን፡ 1964 አ.ም ኦል ስታር ባንድ ሙዚቀኞች ድራም ፡ ታምራት ከበደ (ሎቲ) ቤዝ ሃይሉ፡ ከበደ…

    December 15, 2020
  • ጥላሁን ገሰሰ – ምን ሊበጀኝ/ልቦናሽ ቢፈርደኝ

    ጥላሁን ገሰሰ – ምን ሊበጀኝ/ልቦናሽ ቢፈርደኝ

    A. ምን ሊበጀኝB. ልቦናሽ ቢፈርደኝ እነዚህን ሁለት የጥላሁን ገሰሰ ተወዳጅ ሙዚቃዎች የያዘውና በፊሊፕስ ኩባንያ በኩል ከወጡ ስራዎች መካከል 132ኛው ሲሆን ይህ 7″ ሸክላ የወጣበት ዘመን ደግሞ በነሃሴ ወር 1964 አ.ም ነው:: የግጥም ደራሲ – ሰይፉ ሃይለማርያምየዜማ ደራሲ – ተዘራ ሃይለሚካኤል ሙዚቃ ቅንብር እና መራሔ ሙዚቃ – ኮሎኔል ሐይሉ ወልደማርያምየሙዚቃ ጨዋታ – የክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራድምፃዊው ደግሞ…

    December 11, 2020
  • ጥላሁን ገሰሰ-አይከዳሽም ልቤ/የኔ ማስታወሻ

    ጥላሁን ገሰሰ-አይከዳሽም ልቤ/የኔ ማስታወሻ

    ሌላ የጥላሁን ገሰሰን 2 ሙዚቃዎች የያዘ 7″ ሸክላ ከፊሊፕስ ኩባንያይህ ሸክላ በፊሊፕስ ኩባንያ ከታተሙት ሸክላዎች ውስጥ 217ኛው ነው:: የወጣበት ዘመን ደግሞ 1966 አ.ም A. አይከዳሽም ልቤ ግጥምና ዜማ – ተዘራ ሃይለሚካኤልሙዚቃ ቅንብር – ተሾመ ሲሳይሙዚቃ ጨዋታ – የመከላከያ ባንድድምፃዊ – ጥላሁን ገሰሰ B. የኔ ማስታወሻ ግጥምና ዜማ – ተሾመ ሲሳይ እና ሲራቅ ታደሰሙዚቃ ቅንብር -ተሾመ…

    November 18, 2020
  • ብዙነሽ በቀለ – አሃ ገዳዎ/ቃል ኪዳን

    ብዙነሽ በቀለ – አሃ ገዳዎ/ቃል ኪዳን

    “ፊሊፕስ ኩባንያ ይመቸኛል”ርእሱ ነው:: ዘፋኝ – ብዙነሽ በቀለ A. አሃ ገዳዎየግጥሙ ደራሲ – ፋንታ አንተአለኸኝየዜማው አሰናጅ – ኮሎኔል ሳህሌ ደጋጎሙዚቃ ጨዋታ – የክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራ B. ቃል ኪዳንየግጥሙ ደራሲ – ፋንታ አንተአለኸኝየዜማው አሰናጅ – ኮሎኔል ሳህሌ ደጋጎሙዚቃ ጨዋታ – የክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራ ይህ ሸክላ የፊሊፕስ ኩባንያ ካሳተማቸው 7″ ሸክላዎች 135ኛው ስራ ሲሆን የወጣበት ዘመን ደግሞ…

    November 18, 2020
  • አለማየሁ እሸቴ – እናት የእንጀራ እናት

    አለማየሁ እሸቴ – እናት የእንጀራ እናት

    የፊሊፕስ ኩባንያ 116ኛው ሸክላ አለማየሁ እሸቴ እና ግርማ በየነ ከሰሩዋቸው ነፍ ሙዚቃዎች ውስጥ ሁለቱን የያዘ ነው:: በነገራችን ላይ ኢትዮጲክስ የሙዚቃ አልበሞች ስብስብ ላይ የአለማየሁ እሸቴና እና ግርማ በየነን ያክል በርካታ ሙዚቃዎች በጥምረት የሰራ ያለም አይመስለኝም:: አለማየሁ እሸቴA. እናት የእንጀራ እናትግጥም – ሃይሉ መኩሪያዜማና ቅንብር – ግርማ በየነሙዚቃ ጨዋታ – ሸበሌስ ባንድ B. አለም ግርማ (በመሳሪያ የተቀነባበረ)ሙዚቃ…

    November 18, 2020
  • “ሙሉቀን መለሰ” (ቃለመጠይቅ) “ከሻይ ቤት ሀርሞኒካ እስከ ዳህላክ ባንድ” (በስብሐት ገብረ እግዚአብሔር) (1973 ዓ.ም.)

    አንዳንድ ዘፈን አለ … ድንገት ደርሶ ድፍን አዲስ አበባን የሚያጥለቀልቅ። በየቡና ቤቱ፣ በየ መጠጥ ቤቱ፣ በየሻይ ቤቱ በቴፕ ያሰሙታል። ካሴት ያላቸው ታክሲዎች ውስጥም ሲዘፈን ይሰማል። በመንገድ ጐረምሶች ዜማውን ያፏጩታል። ሴቶች ብቻቸውን ሆነው ልብስ እያጠቡ ወይም ወጥ እየሠሩ ለራሳቸው ይዘፍኑታል። ልጆች መንገድ ሲሄዱ ይዘፍኑታል … አልፎ አልፎ ባንድ እግራቸው ብቻ እየነጠሩ። ገና አፋቸውን የፈቱ ሕፃናትም ይኰላተፉበታል።…

    October 15, 2020
  • የሃገራችን ሙዚቃና ዘመነኛው የኢንተርኔት አብዮት

    የሃገራችን ሙዚቃና ዘመነኛው የኢንተርኔት አብዮት

    ለመልካም 74 ዲጂታል መጽሄት የተጻፈበMikiMac ቀደም ባሉት ዘመናት ሙዚቀኞቻችን ሙዚቃዎቻቸውን በተለያዩ ዝግጅቶች ላይ በሬዲዮና ቴሌቪዥን እንዲሁም አውድአመትን ጠብቀው በየቴአትር ቤቱ በሚሰናዱ ሁነቶች ላይ በማቅረብ ከአድማጭ ተመልካቹ ጋር ይገናኙ ነበር። ከዚያም አለፍ ሲል ሙዚቃቸውን በሸክላና በካሴት ዘመን ሲል ደግሞ በሲዲ ቀድተው እና አስቀድተው በቁጥር ለበዛው አድማጭ ያዳርሱት ነበር። በዚህ ሁሉ መሃል ብዙ ውጣ ውረዶችን ያለፉ የሙዚቃው…

    September 20, 2020
  • Girma Bèyènè & Akalé Wubé ‎– Éthiopiques 30: “Mistakes On Purpose

    Girma Bèyènè & Akalé Wubé ‎– Éthiopiques 30: “Mistakes On Purpose

    ትወጂኝ እንደሁ (አሁን ንገሪኝ) እኔ ነኝ ባይ ማነሽ ሙዚቃዊ ስልት እንከን የሌለብሽ በመልክሽ አይደለም ፍቅር እንደክራር (ይበቃኛል) መስሎኝ ነበር ፍፁም ፍፁም (ጥሩልኝ ቶሎ) ለአምሃ (ለአምሃ እሸቴ) ሴት አላምንም ውብ ናት መለወጥሽ ምነው ፅጌረዳ ትወጂኝ እንደው (አሁን ንገሪኝ) [malus track በ2007 አ.ም ይህ (አልበም ከመውጣቱ በፊት) ከግርማ ጋር ተገናኝተን ብዙ ብዙ ተጨዋውተን ነበር:: ጨዋታችንን ተከትሎ በወቅቱ…

    September 16, 2020
  • Kassa Tessema ‎– Éthiopiques 29: Mastawesha

    Kassa Tessema ‎– Éthiopiques 29: Mastawesha

    ትዝታ ና ገዳሙ ፋኖ ገለል የሙዚቃ ሞገስ ብርቱካኔ ሳተናው እባክሽ ታረቂኝ አንቺ ሆዬው ለኔ ጉም ጉም ውብዬ ኧረ ጎራው መገን ያራዳ ልጅ ካሳ ተሰማ በተለይም በክራር ጨዋታ ታጅበው በተሰሩ ሙዚቃዎቹ ይታወቃል:: ሙዚቃዎቹ ስሜት ቀስቃሽ ዜማዎችን (melancholic melodies) የያዙ እና እና የዘመኑን የሙዚቃ ባህል እና መልክ የሚያሳዩ ከመሆናቸውም በተጨማሩ ስሜት ቀስቃሽ የሆኑ ግጥሞችን የያዙና በዘመኑ የነበረውን…

    September 16, 2020
  • Ali Mohammed Birra ‎– Éthiopiques 28: Great Oromo Music

    Ali Mohammed Birra ‎– Éthiopiques 28: Great Oromo Music

    Awash Kan Ati Fettun Isani Infedhani Nagatti Si Jedha Imiman Jalaala Eshurruru Waa Silleen Indararu Awash Eessaati Si Arga Si Jaalalle Abbaa Lafa Inyaadi’ini Si Inhabisin Warri – 1965 Yaa Hundee Bareedaa Awash (በድምፅ እና ጊታር ብቻ) Si Jaalallee ከክቡር ዘበኛ ባንድ ጋር ይህ 28ኛው የኢትዮጲክስ አልበም የወጣው በ2005 አ.ም ሲሆን በዚህ አልበም ላይ የተካተቱት…

    September 16, 2020
←Previous Page
1 2 3 4 5
Next Page→

MIKIMAC

Proudly powered by WordPress

Loading Comments...