ጥላሁን ገሰሰ – ምን ሊበጀኝ/ልቦናሽ ቢፈርደኝ

1–2 minutes

To read

A. ምን ሊበጀኝ
B. ልቦናሽ ቢፈርደኝ

እነዚህን ሁለት የጥላሁን ገሰሰ ተወዳጅ ሙዚቃዎች የያዘውና በፊሊፕስ ኩባንያ በኩል ከወጡ ስራዎች መካከል 132ኛው ሲሆን ይህ 7″ ሸክላ የወጣበት ዘመን ደግሞ በነሃሴ ወር 1964 አ.ም ነው::

የግጥም ደራሲ – ሰይፉ ሃይለማርያም
የዜማ ደራሲ – ተዘራ ሃይለሚካኤል

ሙዚቃ ቅንብር እና መራሔ ሙዚቃ – ኮሎኔል ሐይሉ ወልደማርያም
የሙዚቃ ጨዋታ – የክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራ
ድምፃዊው ደግሞ – ጥላሁን ገሰሰ

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.