Motivation, Art & Chaos
ETHIOPIAN MUSIC – ሙዚቃችን
-
አለማየሁ እሸቴ – “ያ ታራ” እና “ትማርኪያለሽ”
↳
≻: አለማየሁ እሸቴ – “ያ ታራ” እና “ትማርኪያለሽ”ይህ ሸክላ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ (commercial የሙዚቃ ቅጂ) የመጀመሪያው ሸክላ ሲሆን የወጣበት ዘመን ደግሞ 1961 ዓ.ም ነው። አሳታሚው…
-
ጥላሁን ገሰሰ – “ምን ሊበጀኝ” እና “ልቡናሽ ቢፈርደኝ”
↳
≻: ጥላሁን ገሰሰ – “ምን ሊበጀኝ” እና “ልቡናሽ ቢፈርደኝ”A. ምን ሊበጀኝB. ልቡናሽ ቢፈርደኝ እነዚህን ሁለት የጥላሁን ገሰሰ ተወዳጅ ሙዚቃዎች የያዘውና በፊሊፕስ ኩባንያ በኩል ከወጡ ስራዎች መካከል ሲሆን ይህ…
-

Made in Girma Beyene #3
↳
≻: Made in Girma Beyene #3ማህሙድ አህመድ – “ናፍቆት ነው የጎዳኝ” እና “ያስደስታል” A. ናፍቆት ነው የጎዳኝ ድምፃዊው : ማህሙድ አህመድ ዜማ እና ግጥም :…
-

Made in Girma Beyene #2
↳
≻: Made in Girma Beyene #2አለማየሁ እሸቴ – “ጉብልዬ” እና “ይቅር አይነሳ” A. ጉብልዬ ግጥም እና ዜማ : አለማየሁ እሸቴ ሙዚቃ ቅንብር: ግርማ በየነ ሙዚቃ…
-

Made in Girma Beyene
↳
≻: Made in Girma Beyeneአለማየሁ እሸቴ “የወይን ሃረጊቱ” እና “የልቤን ብታዪው” ግጥምና ዜማ – አለማየሁ እሸቴ ሙዚቃ ቅንብር – ግርማ በየነ ሙዚቃ ጨዋታ –…
-

“ይበቃኛል” – ግርማ በየነ እና “የግሌ ትዝታ” -ሙላቱ አስታጥቄ
↳
≻: “ይበቃኛል” – ግርማ በየነ እና “የግሌ ትዝታ” -ሙላቱ አስታጥቄወጣትነት ማቆሚያ የሌለው እምቅ አቅም የሚሰጠን ድንቅ ነገር ነው:: በዚያ ላይ ደግሞ የታደሉት ወደውስጣቸው የሚያዩበት የተደበቀ ስጦታና ፀጋቸውን የሚያወጡበት የጉብዝና…
-

ጥላሁን ገሰሰ – “ስቆ መኖር” እና “ባለን እንወቅበት”
↳
≻: ጥላሁን ገሰሰ – “ስቆ መኖር” እና “ባለን እንወቅበት”ስቆ መኖር ድምፃዊው – ጥላሁን ገሰሰ የዜማው ደራሲ – ጥላሁን ገሰሰ የግጥሙ ደራሲ – ኮሎኔል ሳህሌ ደጋጎ የሙዚቃው አቀናባሪ –…
-

ጌታቸው ካሳ – “ብቻዬን ተክዤ” እና “በይ ልሰናበትሽ”
↳
≻: ጌታቸው ካሳ – “ብቻዬን ተክዤ” እና “በይ ልሰናበትሽ”ዛሬ ደግሞ በአምሃ ሬከርድ የወጣውን የጌታቸው ካሳን ሁለት ግሩም ሙዚቃዎች የያዘ ሌላ 7″ ሸክላ ይዘናል:: A. ብቻዬን ተክዤ B. በይ…
-

ሙሉቀን መለሰ – የሚያስለቅስ ፍቅር እና ሄደች አሉ
↳
≻: ሙሉቀን መለሰ – የሚያስለቅስ ፍቅር እና ሄደች አሉየሚያስለቅስ ፍቅር ድምጻዊ ፡ ሙሉቀን መለሰ ሙዚቃ ቅንብር ፡ ግርማ በየነ ሙዚቃ ጨዋታ ፡ ኦል ስታር ባንድ ሄደች አሉ ድምጻዊ…
-

ጥላሁን ገሰሰ-አይከዳሽም ልቤ/የኔ ማስታወሻ
↳
≻: ጥላሁን ገሰሰ-አይከዳሽም ልቤ/የኔ ማስታወሻሌላ የጥላሁን ገሰሰን 2 ሙዚቃዎች የያዘ 7″ ሸክላ ከፊሊፕስ ኩባንያይህ ሸክላ በፊሊፕስ ኩባንያ ከታተሙት ሸክላዎች ውስጥ 217ኛው ነው:: የወጣበት ዘመን…