Various ‎– Éthiopiques 8: Swinging Addis

Various ‎– Éthiopiques 8: Swinging Addis
  1. ግርማ በየነ- እኔ ነኝ ባይ ማነሽ
    ቅንብር እና ፐርከሽን – ሙላቱ አስታጥቄ
    ግጥም – ጌታቸው ደገፉ
    ድርሰትና ፒያኖ – ግርማ በየነ
    ሳክስፎን – ተስፋማሪያም ኪዳኔ
  2. ማህሙድ አህመድ – ማር ጠብ ይላል ካፍሽ
    ቅንብር – ዘ ኢኩዌተርስ
    ግጥምና ዜማ – ተፈራ ወልደሚካኤል
  3. አያሌው መስፍን ሃሳቤ
    ግጥምና ድርሰት – አያሌው መስፍን
    4.አለማየሁ እሸቴ – ጭሮ አዳሪ ነኝ
    ድራምስ – ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን
    ሊድ ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
    ግጥምና ሙዚቃ ድርሰት – አለማየሁ እሸቴ
    ፒያኖ – ግርማ በየነ
    ሳክስፎን – ተስፋማሪያም ኪዳኔ
    ትራምፔት – ታምራት (ጆሮ) ፈረንጅ
  4. አለማየሁ እሸቴ – ብቻዬን ተጎዳሁ
    ድራምስ – ታምራት (ሎቲ) ከበደ
    ሊድ ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
    ግጥምና ሙዚቃ ድርሰት – አለማየሁ እሸቴ
    ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
    ሳክስፎን – ፈቃደ አምደመስቀል እና ተስፋማሪያም ኪዳኔ
  5. ባህታ ገብረ ህይወት – ተሳሳተኝ እኮ
    ቤዝ – ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
    ድራምስ – ተክሌ*
    ሊድ ጊታርብ- ብርሃኔ (ሙጬ)
    ግጥምና ሙዚቃ ድርሰት – ባህታ ገብረ ህይወት
    ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
    ሳክስፎን – ሃብተ ሚካኤል*
    ትራምፔት – ሽመልስ በየነ
  6. ባህታ ገብረህይወት – ጊዜ
    ቤዝ – ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
    ድራምስ – ተክሌ*
    ሊድ ጊታር – ብርሃኔ (ሙጬ)
    ግጥም – ገብረአብ ተፈራ
    ሙዚቃ ድርሰት – ባህታ ገብረህይወት
    ሙዚቃ ቅንብርና ፒያኖ – ግርማ በየነ
    ሳክስፎን – ሃብተ ሚካኤል*
  7. ለማ ደምሰው – አስታውሳለሁ
    ባሪቶን ሳክስ – ጥላሁን ዳዳ
    ቤዝ – ዳቤሳ ገብረስላሴ
    ድራምስ – ሙሉጌታ ታመነ
    ግጥም ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ለማ ደምሰው
  8. ለማ ደምሰው – አድራሻሽ ጠፋብኝ
    ቤዝ – ዳቤሳ ገብረስላሴ
    ድራምስ – ተማረ ሃረጉ
    ሊድ ጊታር – አለማየሁ እሸቴ
    ግጥም ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ለማ ደምሰው
    ቴነር ሳክስፎን – ስዩም ገብረየስ
    ትራምፔት – ተካ ወልደማርያም
  9. ለማ ደምሰው – ለዘላለም ኑሪ
    ቤዝ – ዳቤሳ ገብረስላሴ
    ድራምስ – ተማረ ሃረጉ
    ግጥም ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ለማ ደምሰው
    ቴነር ሳክስፎን – ስዩም ገብረየስ
    ትራምፔት – ተካ ወልደማርያም
  10. ተስፋማርያም ኪዳኔ – የተስፋ ትዝታ (በመሳሪያ የተቀነባበረ)
    ድራምስ – ተስፋ ዘማርያም
    ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
    ፐርከሽን – ሙላቱ አስታጥቄ
    ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
    ሳክስፎን – ተስፋማርያም ኪዳኔ
    ድርሰት – ተስፋማርያም ኪዳኔ
  11. ሳሙኤል በላይ – አይኖችሽ ይረፉ
    ቅንብር – ተሾመ ሲሳይ
    ድርሰት – ሲራክ ታደሰ
  12. ሳሙኤል በላይ – ቀረሽ እንደዋዛ
    ግጥም – ሳሙኤል በላይ
    ድርሰት እና ሙዚቃ ቅንብር – ተሾመ ሲሳይ
  13. ግርማ በየነ – ሴት አላምንም
    ቅንብር እና ቫይብራፎን – ሙላቱ አስታጥቄ
    ግጥም ሙዚቃ ድርሰት እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
  14. ግርማ በየነ – ይበቃኛል
  • ግጥምና ሙዚቃ ድርሰት – ባህታ ገብረ ህይወት
    ፐርከሽን – ሙላቱ አስታጥቄ
    ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
  1. ግርማ በየነ – እንከን የሌለብሽ
    ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ
    ግጥም – ጌታቸው ደገፉ
    ሙዚቃ ድርሰት – ግርማ በየነ
    ሳክስፎን – ተስፋማርያም ኪዳኔ
  2. ጌታቸው ካሳ – ብቻዬን ተክዤ
  3. አለማየሁ እሸቴ – አፈር ይመኝሻል
    ቤዝ – ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
    ድራምስ – ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን
    ሊድ ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
    ግጥምና የሙዚቃ ድርሰት – አለማየሁ እሸቴ
    ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
    ሳክስፎን – ተስፋማርያም ኪዳኔ
    ትራምፔት – ታምራት (ጆሮ) ፈረንጅ
  4. አለማየሁ እሸቴ – እስከጊዜው በርቺ
    ድራምስ – ታምራት (ሎቲ) ከበደ
    ሊድ ጊታር – ብርሃኔ (ሙጬ)
    ግጥምና ሙዚቃ ድርሰት – አለማየሁ እሸቴ
    ሳክስፎን – አበበ ካሳ እና ፈቃደ አምደመስቀል
  5. አለማየሁ እሸቴ – አያልቅም ተደንቆ
    ቤዝ – ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
    ድራምስ – ታምራት (ሎቲ) ከበደ
    ሙዚቃ ቅንብር እና ጊታር – ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም
    ግጥምና ሙዚቃ ድርሰት – አለማየሁ እሸቴ
    ፒያኖ – ግርማ በየነ
  6. አለማየሁ እሸቴ – Honey Baby
  • ድራምስ – ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ
    ግጥምና ሙዚቃ ድርሰት – አለማየሁ እሸቴ
    ሙዚቃ ቅንብር እና ፒያኖ – ግርማ በየነ
    ሳክስፎን – ተስፋማርያም ኪዳኔ
    ትራምፔት – ፈለቀ ኪዳኔ

በነገራችን ላይ ይህ የኢትዮጲክስ ቁጥር 8 አልበም የጊዜውን የሙዚቃ መልክ በደምብ አድርጎ የሚገልጥ የዘመኑን ሁሉንም አይነት ቅጦች የያዘ የሙዚቃ ሰንዱቅ ነው:: ጃዝ ሶል ፖፕ እና እንደ ፈንክ ያሉትን ሁሉንም የሙዚቃ ዘውጎች ለመዳሰስ የሞከረ ስብስብ ነው:: Swinging addis የሚለውን ስም ያገኘውም ከዚህ በመነሳት ይመስለኛል::

··················

Comments

3 responses to “Various ‎– Éthiopiques 8: Swinging Addis”

  1. አለም Avatar
    አለም

    ውድ ሚኪማክ፣ ካዘለቅኸው እጅግ ጠቃሚ ገጽ ይሆንልሃል። ሌሎች የሌላቸውን እዚህ አደራጅተህ ማየት ለታሪክ ይጠቅማል፤ ለምሳሌ፣ የዘፋኙን ስም፣ መሣሪያ ተጨዋቹን፣ ወዘተ። ግጥሞቹንም ቃሎቹ ሳይዛነፉ ብትለጥፋቸው ትልቅ ሥራ ነው። ይኸውልህ እንዲህ ዓይነቱ ተግባር የግብር ይውጣ ሊሆን አይችልም። ብዙ ድካም አለበት። አምስት አሥር ሆናችሁ ብትከፋፈሉት ይቀልላችሁ ይሆናል። ከአገር ፍቅር፣ ለትውልድ ትምህርት ሰጭነቱን ባህል አዳባሪነቱን ካልተረዳ ማንም በዚህ ጉዳይ ሊቀጥል አይችልም። ባጭሩ በርታ ልልህ ነው። እኔ በሌላ ዘርፍ ስለ ተሠለፍኩ እንጂ (የቴክኖሎጂ ችሎታዬም እስከዚህ አይደለምና) ት እዛዝ ልስጥ ብዬ አይደለም። ይኸን መልእክት ታገኘው አታገኘው እርግጠኛ አይደለሁም፤ ዝም ከምል ብዬ ግን ልኬልሃለሁ።

    Like

    1. Mikimac Avatar

      አመሰግናለሁ ወዳጄ!!
      የሚያግዘኝ ሰው ካገኘሁ ደስታው የእኔው ነው:: እኔ ከዚህም ከዚያም የቃረምኩትን መረጃ አንድ ቦታ ሰብስቤ ለማስቀመጥ ነው እየሞከርኩ ያለሁት:: እንዳልከው ሃሳብ የሚጨምር ስህተት የሚያርም ሰው ከተገኘ ለማሳተፍ ሁሌም ዝግጁ ነኝ:: ለቅን ሃሳብህ ግን በድጋሚ ምስጋናዬ ይድረስህ‼️

      Like

  2. addissos Avatar

    ለኔ ከኢትዮፒክስ ስብስብ ስራዎች ውስጥ ምርጡ ስብስብ አልበም ይሄ ነው!!!!! 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

    Like

Leave a comment