Mulatu Astatqé ‎– Éthiopiques 4: Ethio Jazz & Musique Instrumentale 1969-1974

1–2 minutes

To read


Mulatu Astatqé ‎– Éthiopiques 4: Ethio Jazz & Musique Instrumentale 1969-1974

1. የከርሞ ሰው

የሙዚቃ ድርሰት እና ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ

2. መች ደርሼ

ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ

3. ካሳለፍኩት ሁሉ

የሙዚቃ ድርሰት እና ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ

4. ትዝታ 

ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ (ዜማ የህዝብ)

5. የግሌ ትዝታ

የሙዚቃ ድርሰት እና ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ

6. ሙናዬ 

የሙዚቃ ድርሰት እና ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ

ሙዚቃ – ከፖሊስ የስትሪንግ ኦርኬስትራ ጋር (featuring)

  1. ጉብልዬ

ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ (ዜማ የህዝብ)

  1. አስማሪና 

ሙዚቃ ድርሰት – ፈቃደ አምደመስቀል

ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ

9. የካቲት

የሙዚቃ ድርሰት እና ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ

10. ነፃነት

ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ

  1. ትዝታዬ አንቺ ልጅ

የሙዚቃ ድርሰት እና ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ

12. ሳብዬ

ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ (ዜማ የህዝብ)

  1. እኔ ያላንቺ አልኖርም 

ሙዚቃ ድርሰት – ግርማ ሃድጉ

ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ

14. ደወል

የሙዚቃ ድርሰት እና ቅንብር – ሙላቱ አስታጥቄ

ሙዚቀኞች

አልቶ ሳክስፎን – አንቶኒዮ (ከ1-6 ያሉት ላይ)

ቤዝ 

ሃይሉ (ዝሆን) ከበደ (ከ1 እስከ 6 ያሉትን)

ጆቫኒ ሪኮ (ከ7,9,10,11,12 እና 13)

አይቮ (8 ቁጥር)

ድራም 

ሃይሉ ዘማርያም እና ተስፋዬ (ሆዶ) መኮንን   (ከ1-6 ቁጥር ያሉትን)

ተማረ ሃረጉ (ከ7-13 ቁጥር ያሉትን)

ፍሉት 

ፈቃደ አምደመስቀል(ከ7-13 ቁጥር ያሉትን)

ሊድ ጊታር 

ተክሌ (ሁከት) አድሃኖም (ከ1-5 ቁጥር ያሉት ላይ)

አንድሪው ዊልሰን (ከ6-13 ቁጥር ያሉትን) እና

ኪቦርድ

ሙላቱ አስታጥቄ (ከ7-13 ቁጥር ያሉት ላይ)

ኦርጋን እና ኤሌክትሪክ ፒያኖ 

ሙላቱ አስታጥቄ [Fender Rhodes] (ከ1 – 6 ቁጥር ላይ)

ቴነር ሳክስ

ቴነር ሳክስፎን – ተስፋማርያም ኪዳኔ [አንደኛ (መሪ)

ቴነር ሳክስፎን]  (ከ1 – 6 ቁጥር ያሉት ላይ)

*የሙዚቃ መሳሪያዎች ላይ አንደኛ መሳሪያ የሚባለው ዋናውን ዜማ የሚጫወት እንደማለት ነው:: ይህም ለምሳሌ አንድ ሙዚቃ ላይ 3 ሳክስፎን ቢኖር 3ቱም የሚጫወቱት ተመሳሳይ ዜማ አይደለም:: በሙዚቃ ውስጥ ሃርመኒ (ህብረ ድምፅ) የሚባል ነገር አለ:: የሙዚቃ ኖቶችን ከስኬል (ቅኝት) ሳይወጣ ህግ ባለው ሁኔታ በመደርደር የሚደረግ የዜማ ስብጥር:: በዚህ ላይ

ፈቃደ አምደመስቀል እና ሞገስ ሃብቴ (ከ7-13 ቁጥር ያሉት ላይ)

ትራምፔት ፈለቀ ኪዳኔ (5 ቁጥር)

ዮሃንስ ተኮላ (ከ7 – 13 ቁጥር ያሉት ላይ)

አፕራይት  ፒያኖ – ግርማ በየነ (ከ1 – 6 ቁጥር ያሉት ላይ)

ሳውንድ ኢንጂነር (ከሸክላ ላይ ወደ ዲጂታል ፎርማት ማዛወር) – Wilfrid Harpaillé

ኤክስኪውቲቭ ፕሮዲውሰር ፍራንሴስ ፋልሴቶ 

ማስተሪንግ – Digital Edge (Wilfrid Harpaillé)

Leave a comment

Ama Ndlovu explores the connections of culture, ecology, and imagination.

Her work combines ancestral knowledge with visions of the planetary future, examining how Black perspectives can transform how we see our world and what lies ahead.