
- ባቲ – የዝና ነጋሽ
ሙዚቃ ጨዋታ
አልቶ ሳክስፎን – ኦላፍ ቦኤልሰን
ድራም – Bernt Nellen
ቤዝ – Koen Nutters
ሊድ እና ፍሬትለስ ጊታር– Damien Cluzel
ዋሽንት – ዳዊት ገብረአብ እና አንሙት
ክራር – ዳዊት ገብረአብ
መሰንቆ – ግዛቴ ጉዋለ
ሚክሲንግ – Laurent François
ሙዚቃ ቅጂ – Laurent François
- አበባየሆሽ – ሚሚ
ህብረ ዝማሬ
- ብሩክ ይባስ
- ኤርምያስ ፀጋዬ
- ምኞት ዘነበ
- ሙሉቀን ተሾመ
- የሺ አመቤት
ሙዚቃ ጨዋታ
አልቶ ሳክስፎን – ኦላፍ ቦኤልሰን
ድራም – Bernt Nellen
ቤዝ – Koen Nutters
ሊድ እና ፍሬትለስ ጊታር– Damien Cluzel
ዋሽንት – ዳዊት ገብረአብ እና አንሙት
ክራር – ዳዊት ገብረአብ
ሚክሲንግ – Laurent François
ሙዚቃ ቅጂ – Laurent François
- ሶንዴፍሪ – ኤርምያስ ፀጋዬ
ህብረ ዝማሬ
- ብሩክ ይባስ
- ምኞት ዘነበ
- ሙሉቀን ተሾመ
- የሺ አመቤት
- ብሩክ ገብረአብ
ሙዚቃ ጨዋታ
አልቶ ሳክስፎን – ኦላፍ ቦኤልሰን
ድራም – Bernt Nellen
ቤዝ – Koen Nutters
ሊድ እና ፍሬትለስ ጊታር – Damien Cluzel
ዋሽንት – ዳዊት ገብረአብ እና አንሙት
ክራር – ዳዊት ገብረአብ
ሚክሲንግ – Laurent François
ሙዚቃ ቅጂ – Laurent François
- አምባሰል – ገነት ማስረሻ
ሙዚቃ ጨዋታ
አልቶ ሳክስፎን – ኦላፍ ቦኤልሰን
ድራም – Bernt Nellen
ቤዝ – Koen Nutters
ሊድ እና ፍሬትለስ ጊታር– Damien Cluzel
ዋሽንት – ዳዊት ገብረአብ እና አንሙት
ክራር – ዳዊት ገብረአብ
መሰንቆ- እሱባለው አዱኛ (እና) ግዛቴ ጉዋለ
ሚክሲንግ – Laurent François
ሙዚቃ ቅጂ – Laurent François
- ኧረ ገዳሙ/አሸበል ገዳዬ – ጌቴ አንለይ
ሙዚቃ ጨዋታ
አልቶ ሳክስፎን – ኦላፍ ቦኤልሰን
ድራም – Bernt Nellen
ቤዝ – Koen Nutters
ሊድ እና ፍሬትለስ ጊታር– Damien Cluzel
ዋሽንት – ዳዊት ገብረአብ እና አንሙት
ክራር – ዳዊት ገብረአብ
መሰንቆ- ግዛቴ ጉዋለ
ሚክሲንግ – Laurent François
ሙዚቃ ቅጂ – Laurent François
- መዶ ሃኔ
ህብረ ዝማሬ
- ኤርምያስ ፀጋዬ
- ምኞት ዘነበ
- ሙሉቀን ተሾመ
- የሺ አመቤት
ሙዚቃ ጨዋታ
አልቶ ሳክስፎን – ኦላፍ ቦኤልሰን
ድራም – Bernt Nellen
ቤዝ – Koen Nutters
ሊድ እና ፍሬትለስ ጊታር – Damien Cluzel
ዋሽንት – ዳዊት ገብረአብ እና አንሙት
ክራር – ዳዊት ገብረአብ
ሚክሲንግ – Laurent François
ሙዚቃ ቅጂ – Laurent François
- ሰቆጣ 1 – የዝና ነጋሽ
ሙዚቃ ጨዋታ
አልቶ ሳክስፎን – ኦላፍ ቦኤልሰን
ድራም – Bernt Nellen
ቤዝ – Koen Nutters
ሊድ እና ፍሬትለስ ጊታር – Damien Cluzel
ዋሽንት – ዳዊት ገብረአብ እና አንሙት
ክራር – ዳዊት ገብረአብ
መሰንቆ- እሱባለው አዱኛ (እና) ግዛቴ ጉዋለ
ሚክሲንግ – Laurent François
ሙዚቃ ቅጂ – Laurent François
- ሰቆጣ 2 – የዝና ነጋሽ
ሙዚቃ ጨዋታ
አልቶ ሳክስፎን – ኦላፍ ቦኤልሰን
ድራም – Bernt Nellen
ቤዝ – Koen Nutters
ሊድ እና ፍሬትለስ ጊታር– Damien Cluzel
ዋሽንት – ዳዊት ገብረአብ እና አንሙት
ክራር – ዳዊት ገብረአብ
መሰንቆ- ግዛቴ ጉዋለ
ሚክሲንግ – Laurent François
ሙዚቃ ቅጂ – Laurent François
- ኮኮ
ህብረ ዝማሬ
- ብሩክ ይባስ
- ኤርምያስ ፀጋዬ
- ምኞት ዘነበ
- ሙሉቀን ተሾመ
- የሺ አመቤት
ሙዚቃ ጨዋታ
አልቶ ሳክስፎን – ኦላፍ ቦኤልሰን
ድራም – Bernt Nellen
ቤዝ – Koen Nutters
ሊድ እና ፍሬትለስ ጊታር – Damien Cluzel
ዋሽንት – ዳዊት ገብረአብ እና አንሙት
ክራር – ዳዊት ገብረአብ
ሚክሲንግ – Laurent François
ሙዚቃ ቅጂ – Laurent François
- በሎሚ በና – አስናቀ ገብረየስ
ሙዚቃ ጨዋታ
አልቶ ሳክስፎን – ኦላፍ ቦኤልሰን
ድራም – Bernt Nellen
ቤዝ – Koen Nutters
ሊድ እና ፍሬትለስ ጊታር – Damien Cluzel
ዋሽንት – ዳዊት ገብረአብ እና አንሙት
ክራር – ዳዊት ገብረአብ
ሚክሲንግ – Laurent François
ሙዚቃ ቅጂ – Laurent François
*ማስታወሻ
ይህ አልበም የተቀረጸው በፍራንሴስ ፋልሴቶ ፕሮዲውሰርነት በግንቦት ወር 1993 አ.ም ሲሆን ቅጂው የተደረገውም በወቅቱ አዲስ አበባ ውስጥ በነበረ ሮክሲ የተባለ ናይት ክለብ ውስጥ ነው።
እዚህ አልበም ላይ የተካተቱት ሁሉም ሙዚቃዎች ለማለት በሚያስችል መልኩ ይዘታቸው ተቀራራቢ የሆነ የህዝብ ሙዚቃዎች ማለትም በህዝቡ በቃል ሲዘፈኑ የኖሩ የሃገረሰብ ሙዚቃዎች ሲሆኑ ነገር ግን ሙዚቃዎቹን በዳግም ቅንብር በማዋሃድ በኩል ጀርመናዊው ሳክስፎኒስት ኦላፍ ቦኤልሰን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ነበረው። ኦላፍ ኢትዮጲያ ውስጥ ለረጅም አመታት የጃዝ ሙዚቃን በማስተማር አንዲሁም በመጫወት የቆየ ጎበዝ ሙዚቀኛ ሲሆን በተለያዩ ኢትዮጲያዊ የሙዚቃ ስራዎች ላይም ሳክስፎን ሲጫወት ሰምተነዋል። ከተሳተፈባቸው ስራዎች ውስጥ ለማሳያ የሚካኤል በላይነህ – “ስቄ አሸኝሻለሁ” እና ከአስቴር አወቀ “ፍቅር” አልበም ላይ ደግሞ “ልሸልመው” እና “ያምራል” [ለሌሎችም ሙዚቀኞች ሌላ ነፍ] የሙዚቃ ስራዎች ላይ ተሳትፎዋል። የሙዚቃ ቅጂዎች ላይ ከመሳተፍም በተጨማሪ “ጃዝማሪስ” የተባለው ግሩፕ መስራችና የባንዱ ሳክስፎኒስትም ነበር።
Leave a comment